ሰላምና እርቅ የሚያመጡ ሴቶች ናችው፣ ሴቶች ብቻ ናቸው ለማለትም ያስደፍራል። እኒህ በማንነት በሽታ የተጨማለቁ በራሳቸው አይምሮ እስር ቤት ውስጥ የሚማቅቁ ወንዶችን ሰብስቦ (ኢንተለጀንት ያልሆኑ እስንሶች ማለት ነው) ለ120 ሚሊዮን የሰው ፍጡራን ሰላምና ብሩህ ተስፋ፣ ብሩህ መፍትሄ ያገኛሉ ማለት ከድንጋይ ዉሃ መጭመቅ ማለት ነው! ከንቱ ነው እርሱት! የችግሩ ፈጣሪ የመፍትሄው ፈጣሪ ሊሆን አይችልም! እንደዚያ ያለ ህሳቤ እብደት ይባላል!!
https://www.yahoo.com/news/ethiopia-wom ... 43316.html