Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

አዲስ አበቤ ከዘር በላይ ከሆነ . . .

Post by sarcasm » 08 Mar 2022, 19:32

አዲስ አበቤ ከዘር በላይ ነው ብሎ ኤርምያስ Ethio 360 ሲዘባርቅ ነበር ዛሬ። እንግዲያውሳ፤ የአዲስ አበባ ልጆች ብሔር ሳይኖራቸው፤ የአፋር መሬት ወደ ወሎና ትግራይ ይመለስ ሳይሉ ወልቃይት የአማራ እንዲሉ፤ ፋኖ እንዲደግፉ፤ አብን አባል እንዲሆኑ የሚያደርጋቸው አስማት ምን ይኾን?