Page 1 of 1

Exposing Zehabesha's servitude to Abiy as the in-fighting in PP intensify

Posted: 08 Mar 2022, 14:01
by Revelations

Re: Exposing Zehabesha's servitude to Abiy as the in-fighting in PP intensify

Posted: 08 Mar 2022, 14:22
by Revelations

Re: Exposing Zehabesha's servitude to Abiy as the in-fighting in PP intensify

Posted: 08 Mar 2022, 19:13
by Revelations

Re: Exposing Zehabesha's servitude to Abiy as the in-fighting in PP intensify

Posted: 08 Mar 2022, 20:22
by Revelations

Re: Exposing Zehabesha's servitude to Abiy as the in-fighting in PP intensify

Posted: 09 Mar 2022, 12:45
by Revelations

Re: Exposing Zehabesha's servitude to Abiy as the in-fighting in PP intensify

Posted: 09 Mar 2022, 14:02
by Assegid S.
እውነት ለመናገር ይህን ዜና ዘጋቢ መስማት ካቆምኩ ዓመት ተቆጥሯል። ዛሬም ይህን ኣስተያየት ስፅፍ እዚህ የተለጠፈውን ቪዲዮ ተመልክቼ አይደለም፤ ለመመልከትም ፍላጎቱ የለኝም። ምክንያቱም የዜና አውታርና ሳንቲም እየጨመሩ የሚያዘፍኑት ጁክ ቦክስ (Jukebox) ትልቅ ልዩነት ስላላቸው።

ሆኖም ግን ኣንድ ጓደኛዬ አሁን በቅርብ ደውሎ … በተናደደ አንደበት … "ዘሃበሻ እኮ ወይዘሮ አዳነች አበቤ በህዝብ የተመረጡ ከንቲባ እና የዘመናችን ጣይቱ ናቸው ሲል ክንፉ አሰፋ በሚባል ሰው ዘገባ ሰራ" አለኝ። እውነት ይሁን ሐሰት ስላላወኩ በጉዳዩ ላይ ምንም ማለት አልቻልኩም፥ ንዴቱን ለማብረድ ብቻ ግን "ታዲያ ምን አለበት … አንተም ክፈለውና ጥቁሩ ፑቲን ብሎ ይበትንልህ" አልኩት። እውነት ግን ወይዘሮዋ በህዝብ ነው የተመረጡት? ትላንትና ከኦሮምያ ጉምሩክ ዛሬ ከኣዲስ አበባ መስተዳድር ዘር እየቆጠሩ ሲነቅሉና ሲተክሉ የሚውሉ ሴት "የዘመናችን ጣይቱ" ቢባሉ ... ከሰው ብቻ ሳይሆን ከእግዜርስ ጋር አይጣሉም? ለማይሞላ ከርስ እንዲህ መርከስ ግን ዘጋቢዎቹን በጣም ያስገምታል።

Re: Exposing Zehabesha's servitude to Abiy as the in-fighting in PP intensify

Posted: 09 Mar 2022, 16:05
by Revelations
Assegid S. wrote:
09 Mar 2022, 14:02
እውነት ለመናገር ይህን ዜና ዘጋቢ መስማት ካቆምኩ ዓመት ተቆጥሯል። ዛሬም ይህን ኣስተያየት ስፅፍ እዚህ የተለጠፈውን ቪዲዮ ተመልክቼ አይደለም፤ ለመመልከትም ፍላጎቱ የለኝም። ምክንያቱም የዜና አውታርና ሳንቲም እየጨመሩ የሚያዘፍኑት ጁክ ቦክስ (Jukebox) ትልቅ ልዩነት ስላላቸው።

ሆኖም ግን ኣንድ ጓደኛዬ አሁን በቅርብ ደውሎ … በተናደደ አንደበት … "ዘሃበሻ እኮ ወይዘሮ አዳነች አበቤ በህዝብ የተመረጡ ከንቲባ እና የዘመናችን ጣይቱ ናቸው ሲል ክንፉ አሰፋ በሚባል ሰው ዘገባ ሰራ" አለኝ። እውነት ይሁን ሐሰት ስላላወኩ በጉዳዩ ላይ ምንም ማለት አልቻልኩም፥ ንዴቱን ለማብረድ ብቻ ግን "ታዲያ ምን አለበት … አንተም ክፈለውና ጥቁሩ ፑቲን ብሎ ይበትንልህ" አልኩት። እውነት ግን ወይዘሮዋ በህዝብ ነው የተመረጡት? ትላንትና ከኦሮምያ ጉምሩክ ዛሬ ከኣዲስ አበባ መስተዳድር ዘር እየቆጠሩ ሲነቅሉና ሲተክሉ የሚውሉ ሴት "የዘመናችን ጣይቱ" ቢባሉ ... ከሰው ብቻ ሳይሆን ከእግዜርስ ጋር አይጣሉም? ለማይሞላ ከርስ እንዲህ መርከስ ግን ዘጋቢዎቹን በጣም ያስገምታል።
This Zehabesha "reporting" was so disgusting to even listen to!