Page 1 of 1

"የኤርትራ መንግስት አቋም ጦርነቱ በሰላም እንዲያልቅ አይፈልግም። የኢትዮጵያ መንግስት ይሄን ለድርድር እንቅፋት የሚሆነው አካል ከኢትዮጵያ ሳያስወጣ የሰላም ጥረት ጀምርያለሁ ማለት አይችልም"

Posted: 06 Mar 2022, 10:19
by sarcasm
"የኤርትራ መንግስት በኢትዮጵያ ያለው አቋም ግልጽ ነው። ጦርነቱ በሰላም እንዲያልቅ አይፈልግም። ድርድር እንዲጀመር የመጀመርያው እንቅፋት የሚሆነው አካል ነው። የኢትዮጵያ መንግስት ይሄን አካል ከኢትዮጵያ ሳያስወጣ የሰላም ጥረት ጀምርያለሁ ማለት አይችልም።"