Page 1 of 1

አበበች አበቤ በኮንጎ መጥታ ....ትክክል አይደል እንዴ?

Posted: 06 Mar 2022, 07:18
by Abaymado
በየሰሞኑ መቼም አጀንዳ አይታጣም: እናም ያንን ይዞ መብሰክሰክ ሆኗል:: ለምን አበበች ኮንጎ ተባለች ተብሎ ጫጫታው በዛሳ?
እውነት አይደል እንዴ ?
ዋናው ቁምነገሩ አበበች የአዲስ ተወላጅ አይደለችም እናም መምራት አትችልም ነው :: እሷ የምትታገለው ለጋላ ሆኖ ሳለ እንዴት ነው የአዲስ ከንቲባ ልትሆን የምችለው?

ለዚህ ሁሉ መዘዝ ተጠያቂው ራሷ ናት:: በቅርቡ የገባችው እሰጥ እገባ ዋናው መዘዝ ነው:: የማያገባት ቦታ ትገባለች::

ሁለት የአዲስ አበባን በጀት ያለአግባብ ታባክናለች::