Page 1 of 1

Ethio 360፡- ከጣሊያን የመጣው የመጀመርያው ንግግር በኢትዮጵያ ነው ቢባልም እውኔታው ግን ይለያል፡፡

Posted: 05 Mar 2022, 16:33
by AbebeB
  • ሀብታሙ አያሌው ይባላል፣ የ Ethio 360 በቀቀን ነው፡፡ ያደገው (ምናልባትም የተወለደው) ኦሮሚያ (ፊንፊኔ) ውስጥ ነው፡፡ ግና የሚደጋግማትን ቃል እንኳ አስተካክሎ አይደግማትም፡፡ በዛሬ ወሬያቸው ቢያንስ 20 ጊዜ
    ህንዳንደኡ
    በማለት ደጋግሞታል፡፡ ሁሌም ግን በትክክል አይላትም፡፡
  • ከጣሊያን ስለመምጣቱ እንዳስብ ያደረገኝ የሚንሊክ ቅኝ ግዛት ትክል በኦሮሚያ መሆኑ ነው፡፡ ምክንያቱም አሁን በሠፈረበት አሜሪካ፣ የሀገሪቱን ቋንቋ ለመማር ሲጥር ይደመጣልና፡፡ ምንም እንኳ በእርሱ እንግሊዚኛ ምክንያት ዲያስፓራው እንደባለፈው ወደ ኢትዮጵያ ሊባረር መሆኑ ቀጣይ ሊሆን እንደሚችል ቢገመትም፡፡

  • ከእነዚህ ጋር መኖር አለብኝ የሚል ጤነኛ ህሊና ሊኖር ይችል ይሆን? ኢትዮጵያ ፋርሣ ወደ ነበረችበት ሲባል ደግሞ ሌላ ጊዜ ኦሮሞ ጨፈጨፈን እያለ ያሌለውን ነገር አንስቶ የሚያለቃቅሰውን ትቶ ከህበወሀት ጊዜ በላይ እኮ አልተጨፈጨፍንምና ሊጋነን አይገባም ይላል፡፡



Re: Ethio 360፡- ከጣሊያን የመጣው የመጀመርያው ንግግር በኢትዮጵያ ነው ቢባልም እውኔታው ግን ይለያል፡፡

Posted: 06 Mar 2022, 12:32
by AbebeB
ሌላኛው የሠፋሪ አፋን ኦሮሞ ችሎታ ደግሞ
እኘደኝዳለሁ
የሚለው ነው፡፡ ይህን ማለት የሚያዘወትሩት ሠፋሪዋች ብቻ ሣይሆኑ በኦሮሚያ የተወለዱ አብዛኛው የልጅ ልጆቻቸውም ናቸው፡፡