Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና : ከፍተኛ ገንዘብ የዘረፉ የአማራ ብልፅግና ከፍተኛ አመራሮች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ

Post by Thomas H » 05 Mar 2022, 01:13




ከፍተኛ ገንዘብ የዘረፉ ከፍተኛ አመራሮች ስም ዝርዝርና ይፋ ሆነ
የአማራ ብልፅግና ከፍተኛ አመራሮች በርካታ ሚሊዮን ብሮችን ለግላቸው ጥቅም ለማዋል ዘርፈዋል። ፓርቲው ዛሬ ዘረፋውን የፈፀሙ ሰዎች ከእነ ወለዱ እንዲመለሱ ከመወሰኑም በላይ በርካቶቹ ከስራቸውና ከሀላፊነታቸው እንዲታገዱ ወስኗል።
የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ ከፍተኛ ገንዘብ ዘርፈዋህ ተብሎ ሲወራ የነበረ ቢሆንም አቶ አገኘሁ ተሻገርና የክልሉ የብልፅግና ፓርቲ ሀላፊ የነበሩት አቶ አብርሃም አለኸኝ ከዘራፊዎቹ ውጭ ናቸው ተብሏል።
ዘራፊዎቹ የፓርቲው የተለያዩ የስራ ዘርፍ ሀላፊዎች ሲሆኑ የወርደ ደመወዛቸው ከ5,000 እስከ 16,9988 ብር ነው ተብሏል።
1. ባህሩ ፈጠነ: 8.9 ሚሊዮን የፋይናስ ሀላፊ
2. ጌትነት አይቸው 8.4 ሚሊዮን የፋይናንስና የሰው ሀይል ሀላፊ
3. ጉሹ እንዳለማው 5 ሚሊዮን የፖለቲካ ዘርፍ ሀለፊ
4. ጥላሁን ወርቅነህ 3.9 ሚሊዮን ም/ፖለቲካ ዘርፍ
5. ፍሰሀ ደሳለኝ 3.8 የአደረጃጀት ሀላፊ
6. ደሳለኝ በለይ 3 ሚሊዮን አደረጃጀት ሀላፊ የነበረ
7. አማኑኤል ፈረደ 3.6 ሚሊዮን የአደረጃጀት ምክትል
8.አቶ ጋሸ ሻው ተቀባ 1.8 ሚሊዮን ወጣት ሊግ ሀላፊ
9. አቶ ጌታቸው ብርሀኑ 1.8 ሚሊዮን የሶሻል ሚዲያ ምክትል
10. ፍቃዱ ዳምጤ 1.5 ሚሊዮን ኦዲት ሀላፊ
11. አዲሴ በጋለ 1.2 ሚሊዮን የሰው ሀይል ሀላፊ
12. እየሩስ አበበ 1.1 ሚሊዮን ንብረት ክፍል
13. መሠረት መለሰ 370 ሺህ ተላላኪ
14. ዘነቡ ጋንፈር 550 ሺህ ገንዘብ ያዥ
15 ስራነሽ ዩኋንስ 500 ሽህ ገንዘብ ያዥ