Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

45.4 ሚልዮን ዘርፈው የበለጸጉ 15 የአማራ ብልፅግና ከፍተኛ አመራሮች ስም ዝርዝርና የስራ ሀላፊነት ይፋ ሆነ

Post by sarcasm » 04 Mar 2022, 16:37

ከፍተኛ ገንዘብ የዘረፉ ከፍተኛ አመራሮች ስም ዝርዝርና ይፋ ሆነ

የአማራ ብልፅግና ከፍተኛ አመራሮች በርካታ ሚሊዮን ብሮችን ለግላቸው ጥቅም ለማዋል ዘርፈዋል። ፓርቲው ዛሬ ዘረፋውን የፈፀሙ ሰዎች ከእነ ወለዱ እንዲመለሱ ከመወሰኑም በላይ በርካቶቹ ከስራቸውና ከሀላፊነታቸው እንዲታገዱ ወስኗል።

የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ ከፍተኛ ገንዘብ ዘርፈዋህ ተብሎ ሲወራ የነበረ ቢሆንም አቶ አገኘሁ ተሻገርና የክልሉ የብልፅግና ፓርቲ ሀላፊ የነበሩት አቶ አብርሃም አለኸኝ ከዘራፊዎቹ ውጭ ናቸው ተብሏል።

ዘራፊዎቹ የፓርቲው የተለያዩ የስራ ዘርፍ ሀላፊዎች ሲሆኑ የወርደ ደመወዛቸው ከ5,000 እስከ 16,9988 ብር ነው ተብሏል።

1. ባህሩ ፈጠነ: 8.9 ሚሊዮን የፋይናስ ሀላፊ
2. ጌትነት አይቸው 8.4 ሚሊዮን የፋይናንስና የሰው ሀይል ሀላፊ
3. ጉሹ እንዳለማው 5 ሚሊዮን የፖለቲካ ዘርፍ ሀለፊ
4. ጥላሁን ወርቅነህ 3.9 ሚሊዮን ም/ፖለቲካ ዘርፍ
5. ፍሰሀ ደሳለኝ 3.8 የአደረጃጀት ሀላፊ
6. ደሳለኝ በለይ 3 ሚሊዮን አደረጃጀት ሀላፊ የነበረ
7. አማኑኤል ፈረደ 3.6 ሚሊዮን የአደረጃጀት ምክትል
8.አቶ ጋሸ ሻው ተቀባ 1.8 ሚሊዮን ወጣት ሊግ ሀላፊ
9. አቶ ጌታቸው ብርሀኑ 1.8 ሚሊዮን የሶሻል ሚዲያ ምክትል
10. ፍቃዱ ዳምጤ 1.5 ሚሊዮን ኦዲት ሀላፊ
11. አዲሴ በጋለ 1.2 ሚሊዮን የሰው ሀይል ሀላፊ
12. እየሩስ አበበ 1.1 ሚሊዮን ንብረት ክፍል
13. መሠረት መለሰ 370 ሺህ ተላላኪ
14. ዘነቡ ጋንፈር 550 ሺህ ገንዘብ ያዥ
15 ስራነሽ ዩኋንስ 500 ሽህ ገንዘብ ያዥ

Please wait, video is loading...

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: 45.4 ሚልዮን ዘርፈው የበለጸጉ 15 የአማራ ብልፅግና ከፍተኛ አመራሮች ስም ዝርዝርና የስራ ሀላፊነት ይፋ ሆነ

Post by Ejersa » 04 Mar 2022, 16:54

እስካልተያዙ ድረስ ስርቆት ስራ ነው በማለት ሌብነትን ያስተዋወቀ ለገሰ ዜናዊን ጨምሮ እናንት ትግሬዎች የዘረፋችሁት ገንዘብ 50 ቢሊዮን ያሜርካን ዶላር ሲሆን፣ እነዚህን ትንንሽ ሌቦችም ያፈራችሁት እናንተው ናችሁ። :lol: :lol: :lol: :lol:
sarcasm wrote:
04 Mar 2022, 16:37
ከፍተኛ ገንዘብ የዘረፉ ከፍተኛ አመራሮች ስም ዝርዝርና ይፋ ሆነ

የአማራ ብልፅግና ከፍተኛ አመራሮች በርካታ ሚሊዮን ብሮችን ለግላቸው ጥቅም ለማዋል ዘርፈዋል። ፓርቲው ዛሬ ዘረፋውን የፈፀሙ ሰዎች ከእነ ወለዱ እንዲመለሱ ከመወሰኑም በላይ በርካቶቹ ከስራቸውና ከሀላፊነታቸው እንዲታገዱ ወስኗል።

የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ ከፍተኛ ገንዘብ ዘርፈዋህ ተብሎ ሲወራ የነበረ ቢሆንም አቶ አገኘሁ ተሻገርና የክልሉ የብልፅግና ፓርቲ ሀላፊ የነበሩት አቶ አብርሃም አለኸኝ ከዘራፊዎቹ ውጭ ናቸው ተብሏል።

ዘራፊዎቹ የፓርቲው የተለያዩ የስራ ዘርፍ ሀላፊዎች ሲሆኑ የወርደ ደመወዛቸው ከ5,000 እስከ 16,9988 ብር ነው ተብሏል።

1. ባህሩ ፈጠነ: 8.9 ሚሊዮን የፋይናስ ሀላፊ
2. ጌትነት አይቸው 8.4 ሚሊዮን የፋይናንስና የሰው ሀይል ሀላፊ
3. ጉሹ እንዳለማው 5 ሚሊዮን የፖለቲካ ዘርፍ ሀለፊ
4. ጥላሁን ወርቅነህ 3.9 ሚሊዮን ም/ፖለቲካ ዘርፍ
5. ፍሰሀ ደሳለኝ 3.8 የአደረጃጀት ሀላፊ
6. ደሳለኝ በለይ 3 ሚሊዮን አደረጃጀት ሀላፊ የነበረ
7. አማኑኤል ፈረደ 3.6 ሚሊዮን የአደረጃጀት ምክትል
8.አቶ ጋሸ ሻው ተቀባ 1.8 ሚሊዮን ወጣት ሊግ ሀላፊ
9. አቶ ጌታቸው ብርሀኑ 1.8 ሚሊዮን የሶሻል ሚዲያ ምክትል
10. ፍቃዱ ዳምጤ 1.5 ሚሊዮን ኦዲት ሀላፊ
11. አዲሴ በጋለ 1.2 ሚሊዮን የሰው ሀይል ሀላፊ
12. እየሩስ አበበ 1.1 ሚሊዮን ንብረት ክፍል
13. መሠረት መለሰ 370 ሺህ ተላላኪ
14. ዘነቡ ጋንፈር 550 ሺህ ገንዘብ ያዥ
15 ስራነሽ ዩኋንስ 500 ሽህ ገንዘብ ያዥ

Please wait, video is loading...

Misraq
Senior Member
Posts: 17868
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: 45.4 ሚልዮን ዘርፈው የበለጸጉ 15 የአማራ ብልፅግና ከፍተኛ አመራሮች ስም ዝርዝርና የስራ ሀላፊነት ይፋ ሆነ

Post by Misraq » 04 Mar 2022, 17:10

ትግሬ በቢልዬን ዶላር ዘረፈ
እነዚህ የትግሬ ቂጥ አጣቢ አማሮች በሚልዬን ብር ዘረፉ

ሌብነት ሌብነት ሌብነት ቢሆንም የትግሬ ሌብነት $100 ቢልዬን ዶላር መጠኑ ብዙ ነው። የብዓዴኖቹ 45 ሚልየን ብር 0.0045 ቢልዬን ዶላር ማለት ነው።

Post Reply