ኢትዮጵያን በተግባር እያፈረሱ በምላስ "አትፈርስም" ማለት አይጋጭምን?
Posted: 04 Mar 2022, 09:28
"ኢትዮጵያ አትፈርስም!" ትላለህ። እሺ ኢትዮጵያ አትፍረስ። ግን "ኢትዮጵያ አትፈርስም እያልክ ትግራይን ምትገፋ ከሆነ ኢትዮጵያን እያፈረስክ እንደሆነ ታውቃለህ? "ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር" እያልክ ትግራይ ላይ ጦርነት ምታውጅ ከሆነ እንዴት ብላ ለዘላለም ትኖራለች? የትግራይ ተወላጆችን በማሰርና በመግደል ኢትዮጵያን እየገደልካት እንደሆነ ታውቃለህን? በዚህ መልኩ ትግራይን አርቀህ እንድትገነጠል ካስገደድካት ኢትዮጵያን አፈረስካት ማለት አይደለምን? ኢትዮጵያን በተግባር እያፈረሱ በምላስ "አትፈርስም" ማለት አይጋጭምን?
Abraha Desta
Abraha Desta
Please wait, video is loading...