Page 1 of 1

Ethiopia's Orthodox Patriarch Abune Merkorios has died

Posted: 04 Mar 2022, 04:10
by temari
FYI: He is not the current "main" patriarch but the patriarch during Derg regime and whom woyane illegally removed. He went to exile and lived in the US until PM Abiy brought him to Ethiopia. The church restored his patriarch title with full patriarch privileges.

Re: Ethiopia's Orthodox Patriarch Abune Merkorios has died

Posted: 04 Mar 2022, 04:24
by Assegid S.
temari wrote:
04 Mar 2022, 04:10
ነፍስ ይማር (RIP)

"በዚህ ወቅት እርሳቸውን ማጣት ከባድ ጉዳት ነው።" ለምስኪኑ፣ ጉልበቱ ለደከመውና መከታ ለሌለው ህፃናትና አረጋውያን ኢትዮዽያውያኖች ግን እጅግ ከባዱ ጉዳት በዚህ ወቅት እርሶን ማግኘቱ ነው።

Re: Ethiopia's Orthodox Patriarch Abune Merkorios has died

Posted: 04 Mar 2022, 14:00
by DefendTheTruth
Assegid S. wrote:
04 Mar 2022, 04:24
temari wrote:
04 Mar 2022, 04:10
ነፍስ ይማር (RIP)

"በዚህ ወቅት እርሳቸውን ማጣት ከባድ ጉዳት ነው።" ለምስኪኑ፣ ጉልበቱ ለደከመውና መከታ ለሌለው ህፃናትና አረጋውያን ኢትዮዽያውያኖች ግን እጅግ ከባዱ ጉዳት በዚህ ወቅት እርሶን ማግኘቱ ነው።
moron!

አንተን ብሎ ተቃዋሚ፣ ለሞት ክብር የኢትዮጵያኖች ወግ ነበር፣ እንደ አንተ አይነቱ ተልካሾች ምድሩን ሳያጥለቀልቁ በፊት ።

Re: Ethiopia's Orthodox Patriarch Abune Merkorios has died

Posted: 04 Mar 2022, 18:39
by Assegid S.
ሸገሬው ሲተርት ... "ለስድ ኣደግ ባለጌና ለኣምስት ሳንቲም መልስ አይሰጥም!" ስለሚል በዝንብ እንቁላል ያደገውን ቀላል ኣካል በማለፍ ትኩረቴ ጠቅላይ ሚንስትሩ ላይ ይሆናል። ይሰማዎታል ጠቅላይ ሚንስትር? ለምስኪኑ፣ ጉልበቱ ለደከመውና መከታ ለሌለው ህፃናትና አረጋውያን ኢትዮዽያውያኖች ግን እጅግ ከባዱ ጉዳት በዚህ ወቅት እርሶን ማግኘቱ ነው 8)