Page 1 of 1

Amazing: ፈረንሳይ ውስጥ በ1900 ዓም ታትሞ በወጣው መፅሄት ውስጥ ምኒልክን የ ሃሎዊን ልብስ(Halloween costume) አልብስው ነው ያወጡት::

Posted: 03 Mar 2022, 18:33
by Thomas H
ፈረንሳይ በ 1900 ዓም ከጁብቲ-ድሬዳዋ የሚዘረጋው የባቡር ሃዲድ ሰርታ ስትጨርስ እሱን የሚያትት ዘገባ በዚህ መልኩ ቀርቦ ነበር።