አዲስ አበቤ ንጉሱን ከብቦ አዋጅ ሲጠብቅ!
Posted: 02 Mar 2022, 23:34
ዘረ ኢትዮጵያ በእልፍ አእላፍ ነቅሎ ወጥቶ ከዳር እስከ ዳር ተገጥግጦ፣ ንጉስ ምኒልክ በቅቤ ሻሹ ላይ ዘውዱን ደርቦ፣ ባለአሸንክታቡ አባ ዳኘው በሁለት እግሮቹ ቆሞ፣ ነጋሪቱ ተጎስሞ ያዋጅ እምቢልታው እስቲነፋ ይጠብቃል ሕዝብ አህዛቡ ዙሪያውን ከብቦ የእምዬን ቃል እስቲሰማ! አጤ ምኒልክ ዛሬም ንጉስ! የኢትዮጵያን ልብ ሰርቆ ያለፈ ያገር አባት!
https://www.youtube.com/post/Ugkxz8LhZ2 ... tKGF68tgBl
https://www.youtube.com/post/Ugkxz8LhZ2 ... tKGF68tgBl