Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42906
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by Horus » 02 Mar 2022, 16:57

ይህ ኦነግ ለመንግስት ስልጣንም ሆን ሃላፊነት የማይበቃ ለአቢይ ቢሆን ትልቅ እዳና ሽክም የሆነ ሰው! አቢይ እሱን አባሮ ለሌሎችም ትምህርት መስጫ ማድረግ ነው!

Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by Abere » 02 Mar 2022, 17:59

አገር እና ህዝብ እንድረጋጋ ከተፈለገ ቀበኛ የጎሳ ካድሬዎች በኢትዮጵያ መንግስታዊ ስልጣን ላይ መኖር የለባቸውም። እንደ እነ ቀጀላ ዓይነቶቹ አገር ለመምራት ሳይሆን ታሃዲሶ እና አመክሮ መግባት ያለባቸው ሰዎች ናቸው። ህሌናው ለተስተካከለ ሰው እንጅ የመኪና መንጃ ፍቃድ የሚሰጠው ህሌናው ለጦዘ አይሰጥም - ይዞ ገድል ይገባል። እነ ቀጀላ በኦነግ የጎሳ ፓለቲካ የሰከሩ ሰዎች ናቸው - ዐብይህ አህመድም ከዛው ማስሮ የጠጣ ካልሆነ ዐይኑ እያየ እንደዚህ አይነት ሰካራሞች ስልጣን መስጠት የለበትም። አሁን አብሮ ገደል ላለመግባት ከፈለገ እንደዚህ አይነቶቹን በወረንጦ እየለቀመ ማባረር አለበት። እራሱንም ማስተካከል አለበት - ብዙ ችግር ይታዩበታል አገሪቱ ከሰጥችው ችግር የእራሱ የሆነ።

Horus wrote:
02 Mar 2022, 16:57
ይህ ኦነግ ለመንግስት ስልጣንም ሆን ሃላፊነት የማይበቃ ለአቢይ ቢሆን ትልቅ እዳና ሽክም የሆነ ሰው! አቢይ እሱን አባሮ ለሌሎችም ትምህርት መስጫ ማድረግ ነው!

eden
Senior Member
Posts: 10146
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by eden » 02 Mar 2022, 18:31

Horus,

You forget that OLF and Minister Kejella Merdasa have supporters just like your Ezema and Minister Berhanu Nega have supporters.

You and other fanatics like you will not accept the removal of Minister Berhanu Nega just because supporters of Minister Kejella demand it, will you?

When are you going to mature and realize the country belongs to all, not just your likes? Why not respect Ethiopians that differ from your outlook?

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by Educator » 02 Mar 2022, 18:37

Ayiiiii, you still have hope on Mamo Killo, the liar? Please have your brain checked to see if it is still alive.

Horus wrote:
02 Mar 2022, 16:57
ይህ ኦነግ ለመንግስት ስልጣንም ሆን ሃላፊነት የማይበቃ ለአቢይ ቢሆን ትልቅ እዳና ሽክም የሆነ ሰው! አቢይ እሱን አባሮ ለሌሎችም ትምህርት መስጫ ማድረግ ነው!

Horus
Senior Member+
Posts: 42906
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by Horus » 02 Mar 2022, 18:43

eden wrote:
02 Mar 2022, 18:31
Horus,

You forget that OLF and Minister Kejella Merdasa have supporters just like your Ezema and Minister Berhanu Nega have supporters.

You and other fanatics like you will not accept the removal of Minister Berhanu Nega just because supporters of Minister Kejella demand it, will you?

When are you going to mature and realize the country belongs to all, not just your likes? Why not respect Ethiopians that differ from your outlook?
ብርሃኑ ነጋ አይደለም የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ የኢትዮጵያ አንድነት አላምንም ቢል በቅጽበት ከሚኒስትርነት አይደለም ከኢዜማ መሪነትም አባልነትም እንዲባረር መጀመሪያ ሰልፍ እወጣለሁ! መለሰ የሚባል ጓጉንቸር ለ25 አመት የሚጠላትን አገር በግፍ ሲያፈር ኖረ! ኢትዮጵያዊያን በጠላት መገዛት ስለቻቸው በቃ! ቀጄላ ኢትዮጵያ ከጠላ ሌላ ስራ ያዝ በለው! እሱ ለአቢይ ቀውስ ምንጭ ነው! የኢትዮጵያ ህዝብ ምርር ብሎ ሰለቸው ነገርህኮ! ከዚህ በኋላ አመጽና ሌላ ሬቮሉሽን ነው! ያ ከሆነ የምትፈልገው ማለት ነው !!

eden
Senior Member
Posts: 10146
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by eden » 02 Mar 2022, 18:56

Horus,

When are you going to get it? You and fellow fanatics don't get to set the criteria for what country is, what flag is and what patriotism is.

Your view above represents one view among many. Don't confuse yourself thinking your narrative is the only narrative.

There are millions who think you are brainwashed just like you think others are brainwashed who need to learn and adopt your view.

Wake up dude. Be humble and accept you don't have monopoly over patriotism. I mean who are your to denigrate leaders with millions of followers?

Ethiopians that support OLF are in millions:

Horus
Senior Member+
Posts: 42906
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by Horus » 02 Mar 2022, 19:23

ኤደን
ለምን ሙዝና ብርቱካን ታደባልቃለ? ሺ ሚሊዮን የቀጄላ ደጋፊ የራሱን ባዲራ ይዞ ካሻው አገር መሆን ይችላል። እኔ የኦነግ ሚኒስትር መሆን ከፈልኩ የሱን ባዲራ ማክበር አልብኝ! ያ ፍልጎቴ አይደለም። ቀጄላ የኢትዮጵያ ሚኒስትር ሁን ሲባል ማወቅ የነበረበት ያንድ አገር ሚኒስትር ሆኖ የዚያ አገር ባንዲራ ሊቃወም አይችልም ።ያ የሚያደርግ አላዋቂ ህጻን ብቻ ነው! ቀጄላ የኦነግ ንጉስ የመሆን መብት አለው። የኢትዮጵያ ንጉስ ከሆነ ኢትዮጵያ ማክበር የመጀመሪያ የሱ ብስለት ሃ ሁ ነው ። ተስማማን? ይህም ሆነ ያ ቀጄላ ያቢይ ችግር እንጂ የኢትዮጵያ ሕዝብ ምን አይነት ባንዲራ መያዝ እንዳለበት እሱ የሚወስነው ነገር አይደልም ! በቃ ይህን ንትርክ እዚህ እናቁመው! ሰላም

eden
Senior Member
Posts: 10146
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by eden » 02 Mar 2022, 19:29

Horus wrote:
02 Mar 2022, 19:23
ቀጄላ የኢትዮጵያ ሚኒስትር ሁን ሲባል ማወቅ የነበረበት ያንድ አገር ሚኒስትር ሆኖ የዚያ አገር ባንዲራ ሊቃወም አይችልም ።ያ የሚያደርግ አላዋቂ ህጻን ብቻ ነው!
ከዚህ በላይ ያለውን ካልክ፣ ከዚህ በታች ያለውንም ማለት ይጠበቅብሃል:
ብርሃኑ የኢትዮጵያ ሚኒስትር ሁን ሲባል ማወቅ የነበረበት ያንድ አገር ሚኒስትር ሆኖ የዚያን አገር ህገ መንግስት ሊቃወም አይችልም ። ያን የሚያደርግ አላዋቂ ህጻን ብቻ ነው!

Horus
Senior Member+
Posts: 42906
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by Horus » 02 Mar 2022, 19:38

eden wrote:
02 Mar 2022, 19:29
Horus wrote:
02 Mar 2022, 19:23
ቀጄላ የኢትዮጵያ ሚኒስትር ሁን ሲባል ማወቅ የነበረበት ያንድ አገር ሚኒስትር ሆኖ የዚያ አገር ባንዲራ ሊቃወም አይችልም ።ያ የሚያደርግ አላዋቂ ህጻን ብቻ ነው!
ከዚህ በላይ ያለውን ካልክ፣ ከዚህ በታች ያለውንም ማለት ይጠበቅብሃል:

ብርሃኑ የኢትዮጵያ ሚኒስትር ሁን ሲባል ማወቅ የነበረበት ያንድ አገር ሚኒስትር ሆኖ የዚያ አገር ህገ መንግስት ሊቃወም አይችልም ። ያ የሚያደርግ አላዋቂ ህጻን ብቻ ነው!
አንተ ሰውዬ አማራኛ የማታውቅ ከሆነ በጉራጌኛ ልንገርህ! ብርሃኑ ጠረጴዛ ላይ ያለው ትምህርት ሚኒስቴር ውስጥ ባለኮከቡ የወያኔ ባንዲራ ነው ። በት/ሚነት ብርሃኑ የመንግስጸራተኛ ነው ። ኢዜማ ፓርቲ ቢሮ ውስጥ የሚሰቀለው ትክክለኛው የኢትዮጵያ ስንደቅ አላማ ነው ። አንድ ቀን ግን የመለስ ባንዲራ ይወገዳል!

eden
Senior Member
Posts: 10146
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by eden » 02 Mar 2022, 19:45

ባንዲራ ሳይሆን ህገ መንግስት ነው ያልኩህ። የማታነበው አንተ፣ አታነቡም ብለህ እምትከሰው አንተ። መች ነው ወደውስጥህ የምታየው?

ተመልሰህ አንብበው

ቀጄላ ባንዲራ ሳያከብር፣ ሚኒስቴር መሆን ካልቻለ፣ ብርሃኑ ህገ መንግስቱን ሳያከብር፣ ለምን ሚኒስቴር ሆነ? ልትመልሰው አትችልም! ልትመልሰው አትችልም ምክንያቱም የያዝከው ሎጂክ ሳይሆን፣ ስሜታዊነት ነውና

Horus
Senior Member+
Posts: 42906
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by Horus » 02 Mar 2022, 20:13

ጉዳዩ ተመሳሳይ ነው። ያለው ህግ እስከሚለወጥ ሁሉም የሚኖረው ባለው ህግ ስር ነው! ይህው ዛሬ ብልጽግ ና የፕሬዚዳንት ስራት ሊያቆም ነው፣ እስከ 5 አመት አሁን ያለው ስራት ይቀጥላል ይብቃን

eden
Senior Member
Posts: 10146
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by eden » 02 Mar 2022, 20:33

Horus wrote:
02 Mar 2022, 20:13
ይብቃን
ይብቃኝ ካልሽ ይብቃሽ። ለነገሩ ከላይ ታጥበሽ ስለተሰጣሽ፣ ይብቃሽ.

The moral of the story is give Qejella the same benefit of the doubt you give your boy Berhanu. He is trying to change the system from within just like you said Berhanu is doing.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by sun » 02 Mar 2022, 22:39

Post by Horus » Today, 16:57
ይህ ኦነግ ለመንግስት ስልጣንም ሆን ሃላፊነት የማይበቃ ለአቢይ ቢሆን ትልቅ እዳና ሽክም የሆነ ሰው! አቢይ እሱን አባሮ ለሌሎችም ትምህርት መስጫ ማድረግ ነው!

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by kibramlak » 02 Mar 2022, 22:42

ይህ የዝንጀሮ መነኩሴ የወያኔ ቅሬት የማይገናኙ ነገሮችን ለማገናኘት ሲሞክር ሲታይ የጎሳ ቅዤታሞች ምን ያህል የበሰበሱ መሆናቸውን ነው የምትረዳው፣፣ ቀጀላ ጎሳ የሰከረ የአንድን ሀገር ባህልና ታሪክ ለማፍረስ የተቀመጠ ለሀገር ሚኒስትርነት ክብር የማይመጥን የጎሳ ፖለቲካ አራማጅ ነው፣፣ ብርሀኑ በተሰጠው ስልጣን የሀገርን ትምህርት ለማውደም ሳይሆን የትውልድ እውቀት እንዲሻሻል እየሰራ ያለ ነው፣፣
ደደብ ነቀዝ የወያኔ ካድሬ እንደነቀጀላ አይነት ደደቦች ጋር ነው ቁርኝታቸው

eden
Senior Member
Posts: 10146
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by eden » 03 Mar 2022, 05:18

kibramlak wrote:
02 Mar 2022, 22:42
እንደነቀጀላ አይነት ደደቦች ጋር ነው ቁርኝታቸው
ደደብ?

ነገሩን እናጥራ

ቁርኝትህ ከብርሃኑ ሲሆን የኔ ቁርኝት ደግሞ ከማንም አይደለም። ያንተንም የቀጄላ ደጋፊዎችንም ሃሳቦች አደምጣለው፣ ቦታ እሰጣለው። አንተ የኔ አይነት አስተሳሰብ አገር ገንቢ፣ የቀጄላ አፍራሽ ትላለህ። እኔ ግን የተሻለው አንተንም ሌላውንም ማስተናገድ ነው

አንተ ጠባብ ነህ፣ ነገሩን ሰፋ አድርገህ ማየት አቅሙ የለህም። ማለት፣ ያንተን ሃሳብ የሚደግፈውን እየካብክ፣ የሌላውን እያዋረድክ፣ የት ይደረሳል? የቀጄላ ተጀታዮችም ቢሆን፣ ብርሃኑና አንተን ያክብሩ፣ እናንተም አክብሩ ባይ ነኝ

የኔን ብቻ አክብር አለዛ ቁርኝትህ ከዚያኛው ቡድን ነህ እያልክ ነው፣ ይህ 'እንደኔ ጥበብ' የሚል ግብዣህን ተው

እንዳንተ ቁርኝት የለኝም፣ አለኝ ከተባለም ካንተም ከሌላውም ነው።

ስለዚህ ችግሩ ያንተ መጥበብ እንደሆነ አሁን ያጠራሁልህ መሰለኝ። ካልጠራልህ፣ ልረዳህ አልችልም

ደደብ ባልልህም፣ ወደ ደደብ የቀረበው ጠባብ እንደሆነ ላስታውስህ

ግምኛ ጠባብ እንደሆንክ ከላይ አሳይቻለው፣ ካልታየህ ያው ጠባብ ስለሆንክ ስለሆነ፣ ብዙም አትጨነቅ፣ አንድ ቀን ትባንን ይሆናል

ሆረስ የተባለን የአዛውንት ጨቅላ ላንቃ ባልኩ፣ ጥልቅ ማለትህ አላስከፋኝም

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by kibramlak » 03 Mar 2022, 06:04

I know from experience that all tribal cadres repeat the same thing over and over again. ይህ የሌላውን እይታ ወይም ያለማስተናገድ ጉዳይ አደለም፣፣ ችግሩ በአንድ ሀገር ውስጥ ብዙ የሀሳብም ሆነ የእምነት ልዮነቶች እንዳሉ እየታወቀ በሀገር ሀላፊነት የተቀመጠ ሰው የሀገርን ደህንነት ሆነ ልማት በመርህ ደረጃ (በስትራቴጅ ቢለይም) ሊደግፍ ይገባዋል ፣፣ ነገር ግን በተቃራኒ ተግባር ላይ እየሰራ ከሆነ ለዛ ቦታ አይመጥንም ማለት ነው፣፣ ለቀባሪው ማርዳት አይነት እንዳይሆን እንጅ የኢትዮጵያ ህዝብ የወያኔን አገዛዝ ተቋውሞ ከዛም ያስወገደው ስርአቱ ለአንድ ጎሳ ብቻ የሚያደላ በመሆኑ ሁሉንም በእኩል ሚዛን ስላላየ ነው፣፣ ወያኔ የኢትዮጵያን መንበር ይዞ የወያኔን ፖለቲካ ያራምድ ስለነበር ነው፣፣ አሁንም በቀጀላ መርዳሳ የታየው ከወያኔም የባሰ ነው፣፣ ቢያንስ ወያኔ ለማስመሰልም ይሁን ለፖለቲካ እንዳንድ ታሪካዊ እና ባህላዊ ጉዳዮች ላይ ጣልቃ አይገባም ነበር፣፣ መርዳሳ በኢትዮጵያዊ ሳይሆን በኦነጋዊ እይታ ኢትዮጽያን መምራት ይመኛል፣ ለዛውም በመገንባት ሳይሆን በማፍረስ፣፣ እኔ የብርሀኑም ደጋፊ አደለሁም፣፣ ነገር ግን ብርሀኑ በተሰጠው ወንበር ልክ ለሀገር ግንባታ ( ይህ ዘር ወይም ያ ዘር ሳይል) እየሰራ ነው ( የፓርቲውን ምልከታ አላልኩም)፣ መርዳሳ እና ብርሀኑ በምንም ሚዛን አንድ ላይ መቀመጥ አይችሉም፣፣ በጣም የሚገርመው፣ አንተ ሁለቱን በእኩል ሚዛን ለማስቀመጥ እንደሞከርከው፣ ኦነጎችም ኦነግን ከእብን ጋር እኩል ለማድረግ ይሰባበራሉ፣፣ ግን ሁለቱም ለየቅል ናቸው፣፣ መርዳሳ በአባባሉ እና በስራው ሊቀጥል ይችላል ግን ወርዶ በኦነግ ወንበር እንጅ ሁሉንም ኢትዮጵያዊያንን መወከል ባለበት ወንበር አደለም፣፣

አንተ ራስህ አስተውል፣፣ ለምንድን ነው ከቤተ መንግስት ወደ ዋሻ የገባሁት ብለህ ጠይቅ፣፣ ጥሩ ብትሰራ እዚህ ደረጃ እትወድቅም ነበር፣፣
ስለእኔ ድድብና በኮመንቴ ሌላው ይፈርዳል ችግር የለውም፣፣ ሲነግሩት የማይሰማ በስህተት ላይ ስህተት የሚደጋግም ደደብ ቢባል ሲያንሰው ነው፣፣ ትህነግ ከጥፋቱ አልተማረም፣፣ ኦነግም ከትህነግ አልተማረም፣፣ ቻው
eden wrote:
03 Mar 2022, 05:18
kibramlak wrote:
02 Mar 2022, 22:42
እንደነቀጀላ አይነት ደደቦች ጋር ነው ቁርኝታቸው
ደደብ?

ነገሩን እናጥራ

ቁርኝትህ ከብርሃኑ ሲሆን የኔ ቁርኝት ደግሞ ከማንም አይደለም። ያንተንም የቀጄላ ደጋፊዎችንም ሃሳቦች አደምጣለው፣ ቦታ እሰጣለው። አንተ የኔ አይነት አስተሳሰብ አገር ገንቢ፣ የቀጄላ አፍራሽ ትላለህ። እኔ ግን የተሻለው አንተንም ሌላውንም ማስተናገድ ነው

አንተ ጠባብ ነህ፣ ነገሩን ሰፋ አድርገህ ማየት አቅሙ የለህም። ማለት፣ ያንተን ሃሳብ የሚደግፈውን እየካብክ፣ የሌላውን እያዋረድክ፣ የት ይደረሳል? የቀጄላ ተጀታዮችም ቢሆን፣ ብርሃኑና አንተን ያክብሩ፣ እናንተም አክብሩ ባይ ነኝ

የኔን ብቻ አክብር አለዛ ቁርኝትህ ከዚያኛው ቡድን ነህ እያልክ ነው፣ ይህ 'እንደኔ ጥበብ' የሚል ግብዣህን ተው

እንዳንተ ቁርኝት የለኝም፣ አለኝ ከተባለም ካንተም ከሌላውም ነው።

ስለዚህ ችግሩ ያንተ መጥበብ እንደሆነ አሁን ያጠራሁልህ መሰለኝ። ካልጠራልህ፣ ልረዳህ አልችልም

ደደብ ባልልህም፣ ወደ ደደብ የቀረበው ጠባብ እንደሆነ ላስታውስህ

ግምኛ ጠባብ እንደሆንክ ከላይ አሳይቻለው፣ ካልታየህ ያው ጠባብ ስለሆንክ ስለሆነ፣ ብዙም አትጨነቅ፣ አንድ ቀን ትባንን ይሆናል

ሆረስ የተባለን የአዛውንት ጨቅላ ላንቃ ባልኩ፣ ጥልቅ ማለትህ አላስከፋኝም
Last edited by kibramlak on 03 Mar 2022, 06:36, edited 3 times in total.

eden
Senior Member
Posts: 10146
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ርዕሰ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቀጄላ መርዳሳ የተባለ ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ በሌላ ሰው መተካት አለበት!

Post by eden » 03 Mar 2022, 22:01

kibramlak wrote:
03 Mar 2022, 06:04
ይህ የሌላውን እይታ ወይም ያለማስተናገድ ጉዳይ አደለም፣፣ ችግሩ በአንድ ሀገር ውስጥ ብዙ የሀሳብም ሆነ የእምነት ልዮነቶች እንዳሉ እየታወቀ በሀገር ሀላፊነት የተቀመጠ ሰው የሀገርን ደህንነት ሆነ ልማት በመርህ ደረጃ (በስትራቴጅ ቢለይም) ሊደግፍ ይገባዋል ፣፣ ነገር ግን በተቃራኒ ተግባር ላይ እየሰራ ከሆነ ለዛ ቦታ አይመጥንም ማለት ነው
አንድ መነሳት ያለበት ነገር፣ ቀጄላ ከነዳውድ ኢብሳ ተለይቶ፣ አብይን አግዛለው ብሎ የመጣ ነው። ምናልባትም፣ በብዙ የኦነግ መሪዎችና ተከታዮች፣ ትግሉን እንደሸጠ ነው የሚታየው። ታድያ ከቀጄላ ጋር ካልሰራህ፣ ከማን ጋር ልትሰራ ነው? ለሚኒስቴርነት ካልመጠነ፣ ማን ይመጥናል?

ነገሩን አስፍተህ ብታየው ብዬ ሃሳብ ልጣልልህ ብዬ ነው። መውሰድ ወይ መጣሉን ላንተና መሰል አክራሪዎች ትቸዋለው

Post Reply