የምኒልክ አደባባይ አመጽ !!!
የጎሳ ነጋጌዎች ገፍትረው ገፍትረው አዲስ አበቤ ይህን አስመሰሉት !! ታሪክ የሚሰራ ሕዝብ ነው !!!
Re: የምኒልክ አደባባይ አመጽ !!!
በአጼ ሚኒሊክ ላይ ተቃውሞ መኖሩ አያስገርምም። የተቃውሞው ምክንያት የራሳቸው ንጉስን የነበራቸውን በመጠቅለላቸውና የንጉሶች ንጉስ በመሆናቸው ነው። ለምሳሌ ትምህርት ቤት አንደኛ ከወጣው ሰው መቅናት አለማይደል? አለበለዚያ ከአንዳንድ አካባቢዎች በስተቀር በንግስናቸው ዘመን እንደ ድሮኣቸው ነገሰው በፌድራላዊ አስራር ቀጥለው ነበር።
ተቃውሞው የቀጠለበት ምክንያት አሁን እንደገባኝ ጥቁር በመሆናቸው ነው። ኤርትራ ያልገቡበት ምክንያትም ጥቁር በመሆናቸው ነው። ቀይ ቢሆኑና ፈረንጅ ቢመስሉ ኖሮ ከሁሉም ትልቅ ድጋፍ ያገኙ ነበር። ፈጣሪ ይሄን የመስለ ሸጋ ላከልን ብለው ክክክክክ እንዲህ የከፋ ምሬትም አይኖርም ነበር። ይሄ [deleted] ነው የሚገዛን ብለው ነው። እነማን? እነሱ። እነሱ እነማን? ባንዳዎች... ክክክክክክክክክ

አበረ፣
ያዲስ አበባ ህዝብ ብልህ ነው ብዬህ ነበር፤ ህዝብ ሁሉን ነገር መሬት ላይ ነው የሚለካውና የሚታዘበው። ገዦች ቀይ መስመር ሲያልፉ ህዝብ ሁልግዜ ትክክለኛው መልሰ ይሰጣል፤ በተራው ህዝብ ዊዝደም ማመን ያስፈልጋል። ኤሊቶች ብለው ብለው በመጨረሻ ትክክለኛው መፍትሄ የሚመጣው ከህዝብ ነው። አዳነች አቤቤ ሌባ ስትባል ነው የዋለችው፣ ከዚህ በኋላ ብርሌ ከነቃ ... ነው ነገሩ!

አቢይ አህመድ የሕዝብ ምክር የሚሰማ ከሆነና የተሰለቸ ዲስኩር ትቶ ሕዝብና አገር መምራት ከፈለገ አዳነች አቤቤና ቀጄላ ኦነግ ከቦታቸው ማንሳት አለበት ። አልያ ከነሱ ጋር እሱም ቁልቁል ይነግዳል ማለት ነው። አዳንቸ ማዘጋጃ ቤት አደስኩበት የምትለው የገንዘብ ልክ ባንኮች 30 እና 40 ፎቅ ዘመናዊ ሰማይ ጠቀስ ሰርተውበታል። የሕዝብ ሃብት ማባከን እና ሌብነት የሚባለው ይህ ነው ። አዲስ አበቤ ሌባ ሌባ ያላት አለምክንኛት አይደለም።
Re: የምኒልክ አደባባይ አመጽ !!!
ሆረስ፤
የአዲስ አበባ ህዝብ ጅማሬው ጥሩ ነው - ቀጥሉበት ነው የምለው። ህዝብ መንግስትን ኦዲት የማድረግ (የመጠየቅ) መብት እና የዜግነት ግደታ ድርሻ አለበት። ይህም መንግስት አለአግባብ የህዝብን የባህል እሴቶች ሲያወድም ወይም ለከንቱ ጉዳይ ሲያውላቸው፤ ታሪካዊ ድርጊቶችን ሲያጣምም፥ የህዝብ ገንዘብ ያለአግባብ ሲያጠፋ፥ በስልጣን ያለአግባብ መባለግ ሲስፋፋ፥ ህዝብ በፓርላማ ፊት ሲንቋሸሽ፥ የኑሮ ውድነት በስግግብ የፓለቲካ ነጋደዎች እና ካድሬዎች ሲጦዝ፥ የአገሪቱ ርዕሰ መዲና እና 6-7 ሚልዮን ኗሪ የሆነችው አድስ አበባ ከተማ በኋላቀር የጎሳ እና የነገድ (አባ ገዳ) ስልት ስር እንድትወድቅ መሞከር፥ወዘተ።
የአዲስ አበባ ህዝብ ብዙ ብዙ መንገድ ይቀረዋል - እራሱን ነጻ ለማውጣት፥ ለአገሪቱ ህዝብ አርዕያ ለመሆን፥ መንግስትን እራሱን ጭምር ትክክል እና ቅቡል እንድሆን።
ትልቁ ስጋት ይህ ጅማሮ ላይቀጥል ይችላል። ነገ ጠዋት ጀምሮ በጭልፊቶች ይነጠቃል። ሆዳም ጭልፊቶች አሉ። አዲስ አበባ ህዝብ እንደት እንደ አንድ ህዝብ የእራሱን ህልውና አስጠብቆ ይቀጥላል የሚለው ብዙ ህዝባዊ ስራ ይፈልጋል። አድስ አበባ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ነች፥ ሆኖም ግን አድስ አበቤዎች ደግሞ ያለቻቸው 1 አድስ አበባናት እና ታሪካቸውን፤ ባህላቸውን፥ወዘተ ሊነጠቁ አይገባቸውም። የአድስ አበባ ህዝብ የነጻነት እና የፍትህ ትግል ሃላፊነት ከ1ም በላ ሶስት ፈርጅ አለው።

Horus wrote: ↑02 Mar 2022, 11:57አቢይ አህመድ የሕዝብ ምክር የሚሰማ ከሆነና የተሰለቸ ዲስኩር ትቶ ሕዝብና አገር መምራት ከፈለገ አዳነች አቤቤና ቀጄላ ኦነግ ከቦታቸው ማንሳት አለበት ። አልያ ከነሱ ጋር እሱም ቁልቁል ይነግዳል ማለት ነው። አዳንቸ ማዘጋጃ ቤት አደስኩበት የምትለው የገንዘብ ልክ ባንኮች 30 እና 40 ፎቅ ዘመናዊ ሰማይ ጠቀስ ሰርተውበታል። የሕዝብ ሃብት ማባከን እና ሌብነት የሚባለው ይህ ነው ። አዲስ አበቤ ሌባ ሌባ ያላት አለምክንኛት አይደለም።
-
- Senior Member
- Posts: 11792
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የምኒልክ አደባባይ አመጽ !!!
የመንም መንጋ ተነስቶ ተንጫጭቶ የሕዝብ ተመራጮችን ከቦታ ማንሳት ከተቸለ፣ የቁልቁለት መንገዱ በትክክል ተጀመረ ማለት ነዉ፣Horus wrote: ↑02 Mar 2022, 11:57አቢይ አህመድ የሕዝብ ምክር የሚሰማ ከሆነና የተሰለቸ ዲስኩር ትቶ ሕዝብና አገር መምራት ከፈለገ አዳነች አቤቤና ቀጄላ ኦነግ ከቦታቸው ማንሳት አለበት ። አልያ ከነሱ ጋር እሱም ቁልቁል ይነግዳል ማለት ነው። አዳንቸ ማዘጋጃ ቤት አደስኩበት የምትለው የገንዘብ ልክ ባንኮች 30 እና 40 ፎቅ ዘመናዊ ሰማይ ጠቀስ ሰርተውበታል። የሕዝብ ሃብት ማባከን እና ሌብነት የሚባለው ይህ ነው ። አዲስ አበቤ ሌባ ሌባ ያላት አለምክንኛት አይደለም።
እስኪ ሞክሩት እንግድህ!
ስልጣን በምርጫ ሳይሆን በፍጥጫ ሆነ ማለት ነዉ።
Re: የምኒልክ አደባባይ አመጽ !!!
ሌባ ሌባ የሚላትኮ እራሱ የመረጣት ሕዝብ ነው!DefendTheTruth wrote: ↑02 Mar 2022, 14:35
የመንም መንጋ ተነስቶ ተንጫጭቶ የሕዝብ ተመራጮችን ከቦታ ማንሳት ከተቸለ፣ የቁልቁለት መንገዱ በትክክል ተጀመረ ማለት ነዉ፣
እስኪ ሞክሩት
Re: የምኒልክ አደባባይ አመጽ !!!
What are you defending? The public or the criminal entrepreneur OLF that accidentally got the license to cancel Ethiopian culture and oppress the people for their own goal, not for the greater good of the public?
You can't defend the truth, unless you armored yourself with the truth itself.
የህዝብ ዕንባ ጠባቂ መሆን ማለት የህዝብ የልብ ትርታ የማዳመጥ ጥማት እና ቁርጠኝነት ነው። የፓለቲከኞችን ቅቤ አንጓች ምላስ ወይም በህዝብ ገንዘብ ላይ ቸርነታቸውን አይቶ አይደለም። ህዝብ ፈረደ - እግዜር ፈረደ ነው። ወይም የህዝብ ፍርድ የእግዜ ፍርድ እንዳለው ክብር ዶ/ር ሓዲስ ዓለማየሁ።

DefendTheTruth wrote: ↑02 Mar 2022, 14:35
የመንም መንጋ ተነስቶ ተንጫጭቶ የሕዝብ ተመራጮችን ከቦታ ማንሳት ከተቸለ፣ የቁልቁለት መንገዱ በትክክል ተጀመረ ማለት ነዉ፣
እስኪ ሞክሩት እንግድህ!
ስልጣን በምርጫ ሳይሆን በፍጥጫ ሆነ ማለት ነዉ።
-
- Senior Member
- Posts: 11792
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የምኒልክ አደባባይ አመጽ !!!
እርግጥ ህዝብ ፈረደ - እግዜር ፈረደ ነው፣ ትክክል ብለሃል።Abere wrote: ↑02 Mar 2022, 16:11What are you defending? The public or the criminal entrepreneur OLF that accidentally got the license to cancel Ethiopian culture and oppress the people for their own goal, not for the greater good of the public?
You can't defend the truth, unless you armored yourself with the truth itself.
የህዝብ ዕንባ ጠባቂ መሆን ማለት የህዝብ የልብ ትርታ የማዳመጥ ጥማት እና ቁርጠኝነት ነው። የፓለቲከኞችን ቅቤ አንጓች ምላስ ወይም በህዝብ ገንዘብ ላይ ቸርነታቸውን አይቶ አይደለም። ህዝብ ፈረደ - እግዜር ፈረደ ነው። ወይም የህዝብ ፍርድ የእግዜ ፍርድ እንዳለው ክብር ዶ/ር ሓዲስ ዓለማየሁ።
DefendTheTruth wrote: ↑02 Mar 2022, 14:35
የመንም መንጋ ተነስቶ ተንጫጭቶ የሕዝብ ተመራጮችን ከቦታ ማንሳት ከተቸለ፣ የቁልቁለት መንገዱ በትክክል ተጀመረ ማለት ነዉ፣
እስኪ ሞክሩት እንግድህ!
ስልጣን በምርጫ ሳይሆን በፍጥጫ ሆነ ማለት ነዉ።
ታዲያ ለምንድነዉ የእግዜርን ፍርድ የምትጋፈጡት?
There is one critical point everyone should be reminded everytime and everywhere: it is called the rule of the game.
The people elected according to the rule of the game, and that rule doesn't stipulate anywhere to go out and disturb public gathering at important occasions like this one, Anniversary of ADWA.
That ሞላላ ራስ getting more and more desperate and I am afraid that he can't wait until the next round of the public verdict in over 4 years' time. He will remain hungry of what he is seeking for ever.
He is an attention seeker at all junctures, whether it is religious holidays celebration or any other kind of public gathering to instigate his public disturbance, those in power are showing very much restrain and patience has also a limit, mark my word.
-
- Senior Member
- Posts: 11792
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የምኒልክ አደባባይ አመጽ !!!
Those who are indeed concerned about Ethiopia and its safety have also words.
Sisay Agena, thank you very much for your deep insight and balanced view of the issues of our common home.
Sisay is a visionary, while Eskinder is a reactionary, the difference you should know.
Sisay Agena, thank you very much for your deep insight and balanced view of the issues of our common home.
Sisay is a visionary, while Eskinder is a reactionary, the difference you should know.
Re: የምኒልክ አደባባይ አመጽ !!!
ዲፌንዘትሩዝ
አንድ ነገር ደጋግመህ ስለምሳሳት ይህን ላስታውህ ። በፓርላማዊ ቅርጸ መንግስት አንድም ሚኒስትር አቢይን ጨምሮ ለዚያ ቦታ ሕዝብ አልመረጣቸውም። በሙሉ የተመረጡን የራሳቸውን የምርጫ ዲስትሪክት ብቻ እንዲወክሉ ነው ። ስለሆነም ከበደ መልሰ የንፋስ ስልክ ወኪል ሆኖ ለፓርላማ ከተመረጠ ያለው ውክልና ለንፋስ ስልክ ብቻ ነው ። በዚህ ምርጫ አብላጫ የፓርላማ ወምበር ካገኘ ያ ፓርቲ ጠ/ሚ፣ ሌላ ሚኒስትር፣ ከንቲባ ይሾማል ። ይህ ጠ/ሚ፣ ከንቲባ ብቁ ሆነው ካልተገኙ ፓርቲው ሌላ ጠ/ሚ እና ሚኒስትር ይተካል ማለት ነው ። የንፋስ ስልክ ሕዝብ ከበደ መለሰን መልሶ መጥራት (ሪኮል) ማድረግ ከፈለገ ሌላ ልዩ ምርጫ ጠርቶ አዲስ ወኪል ሊመርጥ ይችላል። ስለሆነም አንተ ነገሩ በፍጹም አልገባህም ። አንዲ ስለተመረጠ በግድ 5 አምስት ማመት በስልጣን ይባልጋል፣ ይሰርቃል ማለት አይደለም። የራሱ ፓርቲ ካልፈለገው የመንግስት ቢሮው ይነሳል፣ መራጩ ካልፈለገው በልዩ ምርጫ ይወርዳል ። ይህ ነው ፓርላምዊ ሲስተም።