Page 1 of 1
ADWA
Posted: 02 Mar 2022, 02:49
by TGAA
Re: ADWA
Posted: 02 Mar 2022, 09:48
by Naga Tuma
ጃገማ ቀጄላ ነዉ፣ ገረሱም እንዲሁ
አበበም ቀጄላ ነዉ፣ እንትናም እንዲሁ
ጃገማ ያነቀዉ እንዴት ይተናነቀዉ?
ገረሱ ያነቀዉ እንዴት ይተናነቀዉ?
እንኳንስ ጃገማ እንኳንስ ገረሱ
ከነፃነት በሁዋላ ባንዳዎችም ኣይረሱ
Re: ADWA
Posted: 02 Mar 2022, 13:18
by Naga Tuma
ሀሰት የበዛ ዘመን
ባይሉም ተመስገን
ዕዉነት ቅመም ሆነ
ዕዉነተኛ ዘመነ
Re: ADWA
Posted: 02 Mar 2022, 14:07
by TGAA
Naga Tuma wrote: ↑02 Mar 2022, 09:48
ጃገማ ቀጄላ ነዉ፣ ገረሱም እንዲሁ
አበበም ቀጄላ ነዉ፣ እንትናም እንዲሁ
ጃገማ ያነቀዉ እንዴት ይተናነቀዉ?
ገረሱ ያነቀዉ እንዴት ይተናነቀዉ?
እንኳንስ ጃገማ እንኳንስ ገረሱ
ከነፃነት በሁዋላ ባንዳዎችም ኣይረሱ
ለኛም የገረመን ለኛም የደነቀን
የነጃገማ ልጆች
የነገረሱ ልጆች
መሆናችን ረስተን
የሰሩት የነጻነት ሸማ ከላይችን ለብሰን
ምንኛ ባፈሩ እንዲህ አንሰን ሲያዩን
ስለዚህ እናክብር ጀኖቻችንን
የደሙልን ለኛ ፤ የሞቱንል ለኛ፤ መሆኑን አውቀን
አመሰግናለሁ ነጋ ቱማ
Re: ADWA
Posted: 03 Mar 2022, 02:08
by TGAA