Page 1 of 1

ክረምት ሊገባ ሦስት ወራት ቀሩ - ልማደኛዋ የሊጥ ሌባ ወያኔ ልትመጣ ነው - ዕድሜ ለኦሮሙማ። ፋኖ!ዘንድሮም እንደ አምናው እርሻ የለም - የትግሬን ሌባ ነው የምትጎለጉለው- እሰብበት።

Posted: 01 Mar 2022, 15:14
by Abere
ክረምት ሊገባ ሦስት ወራት ቀሩ - ልማደኛዋ የሊጥ ሌባ ወያኔ ልትመጣ ነው - ዕድሜ ለኦሮሙማ። ፋኖ!ዘንድሮም እንደ አምናው እርሻ የለም - የትግሬን ሌባ ነው የምትጎለጉለው- እሰብበት።

(1) የአማራ ልዩ ሃይል - የሚመጣው ክረትም እጅግ የከበደ የጦርነት ወቅት ነው። ሴረኛው መንግስት ለወያኔ የዕረፍት እና የዘግጅት ወቅት በመስጠት በአንጻሩ ደግሞ የአማራ ልዩ ሃይል የተለያየ ማነቆ በመጠቀም የማዳከም ስራ ሲሰራ ቆይቷል። ይህ ደግሞ ግልጽ ነው ወያኔ የክረምት ወራት ተጠቅማ የሁመራ እና ወልቃይትን መሬት እንድት ወስድ የማድረግ የማመቻቸት ስራ ነው። ታዲያ የአማራ ልዩ ሃይል ለክረምት ምን እያደረገ ነው? ምን ስልት ነድፏል? እነማን የሴራው ተዋናኝ ሆድ አደሮች ናቸው? እንደት ነው ወያኔን ከአምናው በተሻለ ጥፊ ቀምሳ እንድት ሄድ ማድረግ የሚቻለው?

(2) ፋኖ - ምንም እንኳን አንድ ክረምት የነቀለውን ሶስት ከረምት አይተክለውም የሚል ብሂል ቢኖርም - ከክብር በላይ ምንም የመኖር ትርጉም የለም። አዝመራ ቢጠፋ በዘመን ሌላ አዝመራ ይተካል - ሰው እና ክብር ከጠፋ ግን አይተካም። የትግሬ ወንበዴን እርኩስነት የብልጽግናን ከሀዲነት ከአንተ በላይ የሚያውቅ የለም። የወያኔ ዕድሜ እንድጓተት የተደረገው አሳቻ ወቅት ለአንተ መጥፋት እየተጠበቀልህ ነው። ወቅቱም ክረምት ነው። ዘንዶ በመሳርያህ ስትጎለጉል መክረም ያለብህ የትግሬ ወራሪ ሌባ ነው። እራስህን ከበልጽግና እባብ ጠብቅ።