Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ማየት ማመን ነው ! በዓለም ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ የኑሮ ውድነት በኮምቦልቻ

Post by Thomas H » 28 Feb 2022, 23:06







TST APP.
4h ·
ብዙዎች ይሄንን ጥሪ ተቀብለው በሠላም ወደ እስር ቤቱ ተመልሰዋል!

አሁን ባለው የኑሮ ውድነት ምክንያት በኮምቦልቻ በርካታ ወጣቶች እና አዛውንቶች ሴቶችን ጨምሮ ከዚህ ቀደም ያልታሰሩ ሳይቀሩ ወደ ማረሚያ ቤቱ በገፍ እየሄዱ ይገኛሉ። ምክንያቱም የቤት ኪራይ እና የቀለብን ጨምሮ ምንም አስቤዛ የሌላቸው በኑሮ ውድነት ከሚጨነቁ ይልቅ እስር ቤት ቁጭ ብሎ በነፃ መቀለብን እንደ ትልቅ እድል በመቁጠር እግሮች ሁሉ ወደ ኮምቦልቻ እስር ቤቶች እያመሩ ነው። ታምራቱ እና የከፍታው ዘመን እንደቀጠለ ነው!