ለመሆኑ ያንቴ ጁንታ ሃይማኖት ምንድን ነው? አውነ አረጋዊ ፀሓይ ኡናታችን ትግራይን ለቆ የሸሸው ኡኮ ኡናንተ ጁንታ ወያኔ ማእተባችሁን በጥሳችሁ ፈረንጆችን ስታመልኩ ባየ ቁጥር ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10199
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: OPINION: MEREJA: ለመሆኑ የጠ/ሚ አብይ ሀይማኖት ምንድነው? ጠ/ሚ አብይ እምነቱ ስልጣኑ ነው፡፡ ስልጣኑን ለማስጠበቅ he sells his soul to the devil.
ጁንታዋይ ትግራዋይ ዎንድሜ yaballo፣
ለመሆኑ ያንቴ ጁንታ ሃይማኖት ምንድን ነው? አውነ አረጋዊ ፀሓይ ኡናታችን ትግራይን ለቆ የሸሸው ኡኮ ኡናንተ ጁንታ ወያኔ ማእተባችሁን በጥሳችሁ ፈረንጆችን ስታመልኩ ባየ ቁጥር ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
ለመሆኑ ያንቴ ጁንታ ሃይማኖት ምንድን ነው? አውነ አረጋዊ ፀሓይ ኡናታችን ትግራይን ለቆ የሸሸው ኡኮ ኡናንተ ጁንታ ወያኔ ማእተባችሁን በጥሳችሁ ፈረንጆችን ስታመልኩ ባየ ቁጥር ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Re: OPINION: MEREJA: ለመሆኑ የጠ/ሚ አብይ ሀይማኖት ምንድነው? ጠ/ሚ አብይ እምነቱ ስልጣኑ ነው፡፡ ስልጣኑን ለማስጠበቅ he sells his soul to the devil.
yaballo wrote: ↑26 Feb 2022, 21:48OPINION: MEREJA: ለመሆኑ የጠ/ሚ አብይ ሀይማኖት ምንድነው? ጠ/ሚ አብይ እምነቱ ስልጣኑ ነው፡፡ ስልጣኑን ለማስጠበቅ he sells his soul to the devil.
ይህን ጥብቅ መረጃ! ... ያውቁ ኖሯል? ... ለመሆኑ የጠ/ሚ አብይ ሀይማኖት ምንድነው?
አገር የጋራ፣ ሀይማኖት የግል መሆኑ ለማንም ግልጽ ነው፡፡ ሰው ያሻውን የማምለክ ሙሉ መብት አለው፡፡ ነገር ግን እምነቱን ሌላው ላይ መጫን በተቃራኒው የእምነት ነፃነት መብትን መግፈፍ ማለት ነው- በሀይማኖት ማስገደድ በሰማያዊም በምድራዊም ህግ ያልተፈቀደ በመሆኑ፡፡ በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ባለ secularismን በህገ-መንግስት በደነገገ ሀገር ውስጥ!
ሀይማኖት የግል ከሆነ ጠ/ሚ አብይን ለምን ማንሳት አስፈለገ የሚለውን ለማወቅ የተወሰኑ ጉዳዮችን ማንሳት ግድ ይለናል፡፡
በኢትዮጵያ ያሉ አራቱም የተደራጁ እምነቶች አንድ የሚያደርጋቸው ነገር ቢኖር ሁላቸውም ለጠ/ሚ አብይ አህመድ የማይነጥፍ ድጋፍ ማድረጋቸው ነው፡፡ ለአንድ ሴኩላር መንግስት መሪ እንዲህ ያለ ድጋፍ በቤተ-እምነቶች ሲደረግ ቆም ብሎ ራስን መጠየቅ የአባት ነው፡፡ ምን አድሮጎላቸው ቢሆን ነው?
ለኦርቶዶክስ፦ ኦርቶዶክስ አገር ናት በማለት በውስጧ የነበረውን ክፍፍል በመፍታት አንድ አደረጋቸው፡፡ ስደተኛ የነበረው ሲኖዶስና ጳጳሳቱ ወደ አገርቤት እንዲመለሱ አደረገ ተባለ፡፡
ለሙስሊሞች፦ መጅሊሱ በአዋጅ እንዲደነገግ በማድረግ ህጋዊ ሰውነት እንዲያገኝ አስቻለ ተባለ፡፡ እርሱ እንደሚለው “አብረው የማይሰግዱትን ሙስሊሞች አንድ ላይ አሰገድኳቸው” አለ።
ለፕሮቴስታንቱ፦ በdenomination ጽንፍ ረግጠው የነበሩ አጥቢያዎችን ሥልጣኑን ተጠቅሞ አንድ ላይ በማድረግ ህጋዊ ሰውነት እንዲያገኙ አልፎ ተርፎም ሁነኛ የተደራጀ ሃይል እንዲሆኑ ሁኔታዎች አመቻቸ ተባለ፡፡
ዋቄፈናም፦ በጠ/ሚ አብይ ጊዜ የኢሬቻ ክብረ-በዓል በፊንፊኔ ጭምር በከፍተኛ ድምቀት እንዲከበር ሁኔታዎችን አመቻቸ (ከጊዜ ወፈ ወደ ጊዜ "የጸጥታ ችግር" በሚል ምክንያት አከባበሩ እየቀዘቀዘ ቢመጣም) ተባለ፡፡
ከላይ የተገለፁ ነጥቦች በሁሉም ዘንድ የሚታወቁና እንደ አዎንታዊ ጎን የሚወሰዱ ናቸው፡፡ ነገር ግን ከነዚህ ነጥቦች ጀርባ ሊጠቀሱ የሚገባቸው አሉታዊ ጉዳዮች አሉ።
ጠ/ሚ አብይ እምነቶችን በማጋጨትና አጀንዳ በመስጠት ይታወቃል፡፡ ለምሳሌ ያህል፣ በቅርቡ የአብዮት አደባባይን ጉዳይ በፕሮቴስታንቶችና በኦርቶዶክስ መካከል መቃቃር እንዲፈጠር አድርጓል፡፡
በመቀጠልም በዚሁ አደባባይ ላይ ለሚቀጥሉት ሁለት ወራት በሙስሊሙና በኦርቶዶክሱ መካከል ግጭት እንዲፈጠር ቤንዚን አርከፍክፎ ክብሪቱን ለመጫር በዝግጅት ላይ ነው፡፡ በዚህ ጊዜ ለኦርቶዶክሱ አጀንዳ መስጠት ያስፈለገበት ዋንኛ ምክንያት ቤተክርስትያኗ ከአማራ ጋር ወግና በርሱ ስልጣን ላይ ስለመጣችበት ነው፡፡ ስለዝህ ለርሷ ማስፈራሪያ "boogeyman" ሙስሊሙ ማህበረሰብ ነው፡፡ ለዚህ ነው ጠ/ሚ አብይ “ግማሽ የሚሆነው የሙስሊሙ ማህበረሰብ” ብሎ መናገር ያስፈለገው፡፡
ይህ ማለቱ “ኦርቶዶክስ አገር ከሆነች” (እንደርሱ አባባል) አገር የምትሆነው ለሁሉም ሳይሆን ለተቀረው ከግማሽ ላነሰው የኢትዮጵያ ህዝብ ክፍል መሆኑ ነው። (የፕሮቴስታንቱና የዋቄፈናው ቁጥር ሲቀነስ መሆኑን ልብ ይሏል)፡፡ ስለዝህ ኦርቶዶክስ ፖለቲካ ውስጥ ከመግባት አርፋ መቀመጥ አለባት የሚል መልዕክት የላከ መሆኑን ሊሰመርበት ይገባል፡፡ እዚህ ላይ ስለ አደባባዩ ጥያቄ ያቀረቡትን የዋቄፈና እምነትንም መጨመር ያስፈልጋል፡፡ ለኦርቶዶክሱ የተቀመጠው ሌላው አጀንዳ ደግሞ ሁሉም ብሄር በቋንቋው ሰበካ እንዲያካሂድ የተጀመረው እንቅስቃሴ ነው፡፡ ለጊዜው ጋብ ያለ ቢመስልም አጀንዳ ሆኖ መምጣቱ የጊዜ ጉዳይ ነው፡፡
ሙስሊሙን ካየነው በአዋጅ የተደነገገለት መጂሊስ ማሰራት አቅቶት እርስ በርሱ እንደተናጨ ነው፡፡ የመጅሊስ ምርጫ ጥያቄ አሁንም ድረስ አልተመለሰም። ሙስሊሙ መጅሊሱን የሚመሩለት ተወካዮቹን መምረጥ አልቻለም፡፡ የነበረውን መጅሊስ በጉልበት ይዘው የቀጠሉ ካድሬዎች "የመጅሊስ ፋይናንስ አፈፃፀም ኦዲት ይደረግ" ተብለው ቢጠየቁም ዛሬም ድረስ ኦዲት አናስደርግም እንዳሉ ናቸው። በአንድነት ሰነዱ ላይ ከስምምነት የተደረሰባቸው ነጥቦች በሙሉ አንዳቸውም ተግባራዊ አልሆኑም፡፡ መጅሊሱ ባለቤት ሳይኖረው እስካሁን አለ፡፡
ሰሞኑን ደግሞ ተዳፍኖ የነበረው በመስጅዶች ዙርያ የነበረው የጎራ ክፍፍል እንደ አዲስ እንዲቀሰቀስ እየተደረገ ነው። ከዚህ ሁሉ ጀርባ ረዥሙ የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ እጅ አለ። በተለይም ከላይ ከላይ የሙስሊሙን አንድነት የሚፈልግ በመምሰል ውስጥ ውስጡን ደግሞ መጅሊሱን ሽባ በማድረግ፣ ትናንት ህዝበ-ሙስሊሙ የጠየቃቸው ጥያቄዎች አንዳቸውም በወጉ እንዳይመለሱ ማድረግ ችሏል።
ይህን ሁሉ ሲያደርግ የሀይማኖት አባቶች፣ ቄሶች፣ ዲያቆናት፣ ኡስታዞች፣ ሼኮች እና ነብያት ለምን አንዳቸው ሳይቃወሙት ቀሩ?
ረጆ ሚድያ ከቅርብ ምንጮች ያገኘችው መረጃ እንደሚጠቁመው፦ ጠ/ሚ አብይ ከእያንዳንዱ እምነት ህዝቡን ያሳምጹብኛል (ያሳምኑልኛል) ያላቸውን “ብርቱ” ሰዎች በርሱ ላይ እምነት እንዲኖራቸው ስራ ሰርቶባቸዋል፡፡ በዚህ ላይ በገንዘብና ጥቅማጥቅም የገዛቸው ጥቂት አይደሉም። ለማብራራት ያህል፦
የሙስሊም ኡስታዞች ጋር አብሮ በመስገድና ቁርዓን በመቅራት እርሱ ሙስሊም እንደሆነ ከአንዴም ሁለቴ ነግሯቸዋል፡፡ አንደኛው ጊዜ ቤተ-መንግስት ውስጥ ሌለኛው ደግሞ አባዱላ ቤት በተዘጋጀ የአፍጥር ፕሮግራም ላይ፡፡ በወቅቱ “ክርስትያን ካልመሰልኩ፣ በስልጣን እንድቆይ ለአንድም ቀን አይፈቅዱልኝም፡፡ ስለዝህ እምነቴን በልቤ ይዤ፣ እነርሱን መስዬ መኖር አለብኝ” በማለት ለኡስታዞቹ ነግሯቸዋል፡፡ ለዚህ ነው አንድም ኡስታዝ ጠ/ሚ አብይን ሲቃወም የማትሰሙት፡፡ ስለዚህ ጠ/ሚ አብይ ማለት “በቤተመንግስት ያለ የኛ ሰው (Our man in the palace)" ነው ብለው ያምናሉ። በዚህ ላይ እንደተባለው በጥቅማጥቅምና በገንዘብ የደለላቸው ቀላል አይደሉም።
ኦርቶዶክሱን ደግሞ በዲያቆን ዳንኤል ክብረትና እርሱ በሚቆጣጠረው ኔትዎርክ እንዲሁም ሲኖዶሱ ውስጥ ባሉ ካድሬዎቹ ለመቆጣጠር ችሏል፡፡ ጳጳሱ ጥርስ የሌለው አንበሳ ሆነዋል፡፡ የግል አባታዊ ሃሳባቸውን እንኳ መናገር አይችሉም፡፡
ፕሮቴስታንት ደግሞ official እምነቱ ነው፡፡ ለእምነቱ ቀናኢ በመሆኑ ብዙ አድርጓል፡፡ ለዚህም ምሳሌ የሚሆኑት እምነታቸውን ከእስልምና ወደ ብልጽግና ቸርች ያስቀየራቸውን ባለስልጣናት መጥቀስ ይቻላል፡፡ ብ/ጄነራል መሀመድ ተሰማ፣ ጃዕፈር አሊ (OBN Horn Director እና በPrime Media ፕሮግራም አዘጋጅ) እና ስማቸውን የማንጠቅሳቸው ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ይጠቀሳሉ፡፡ ሙፈሪያትም ቢያንስ ለሁለት ጊዜ ከቀዳማዊት እመቤቲቱና ሌሎች ባለስልጣናት ጋር በመሄድ እንደጸለየች/ጉባኤዎችን እንደተሳተፈች ይነገራል፡፡ (እምነቷን ስለመቀየሯ ለጊዜው ማረጋገጥ አልቻልንም)፡፡ (እዚህ ላይ አንዳንዶች ሂጃብ ማድረግን እንደ እምነት ልትቆጥሩት ትችላላችሁ ጠይባም ሂጃብ ታደርግ እንደነበር ማስታወስ ያስፈልጋል)።
ታድያ ጠ/ሚ አብይ እምነቱ ምንድነው? ጠ/ሚ አብይ እምነቱ ስልጣኑ ነው፡፡ ስልጣኑን ለማስጠበቅ he sells his soul to the devil.
እኛ ግን በርሱ theatrics ተታለናል፡፡ ጠ/ሚ አብይ ይህንን አያደርግም ስንል ሲያደርግ፣ ይሄስ ሊሆን አይችልም ሲለን ሲሆን እስካሁን delusion of reprieve ውስጥ እንዳለን አለን፡፡ የምንነቃው ነገሮች ሁሉ አልቀው ወደ ማረጃችን ሲወስደን ነው፡፡ የዚያን ጊዜ ከነበርንበት deep slumber ስንነቃ የምናገኘው ነገር እልቂት፣ሰቆቃ፣ ባዶ የውሸት eቃል፣ እርስ በርስ መጠፋፋት ነው፡፡ ታዲያ ጠ/ሚ/ር አብይ ምን ገዶት?በዚህ ሁሉ ውስጥ ስልጣኑን ያራዝማል!
ato Yaballo garaaa qalqallo,
Please stop smoking and sniffing too much because then you get hallucinated and paranoid like now here and start bragging and talking utter nonsense as if you were living in the medieval primitive redneck communities. Who the fck cares about your this or that religion dimwitted empty bragging? You deserve hard and strong kicks from a Religious Donkey so that you may get exorcised and become normal so as to see the light at the end of the dark tunnel. Kashalabbe Fanddiyyaa hulla!
