Page 1 of 1

ዩኽረይን የታላቅ ተስፋ ምንጭ

Posted: 25 Feb 2022, 14:29
by Digital Weyane
ዩኽረይን በአንድ የቀድሞው ኾሞድያን የዛሬው ብሬዚዳንት የምትመራ አገር ናት።

ይሄም ማለት የዛሬው የወያኔ ጁንታ ኾሞድያኖች ለወደፊቱ የትግራይ ብሬዚደንት ሊሆኑ ይችላሉ ማለት ነው።

ጁንታው ዎንድሜ Aba Awash ኣንድ ቀን የትግራይ ብሬዚዳንት ሆኖ ቢመረጥ ሊገርመን አይገባም። :roll: :roll: