Page 1 of 1

ገዳ እና ገዳም በኢትዮጵያ

Posted: 25 Feb 2022, 14:00
by Naga Tuma
ከዓመታት በፊት ነዉ የሁለቱን ቃላት መመሳሰል ኣስተዉዬ የጻፍኩኝ።

ገዳ እና ገዳም ኢትዮጵያ ዉስጥ የት የት አከባቢ በጥልቀት እንደሚታወቁ ያጠና ኣለ?

ገዳን እና ገዳምን ማወቅ ኢትዮጵያን ማወቅ ነዉ ብዬ ኣስባለሁ።

Re: ገዳ እና ገዳም በኢትዮጵያ

Posted: 25 Feb 2022, 14:12
by Abere
የስነ-ልሣን ባለሙያ ቢፈትሻቸው ጥሩ ነው። ለእኔ ግን እንድሁ ስም ያለው ሞኝ ይመስላል - ምንም አይመሳሰሉም።

ገዳም - የአማርኛ ቃል ነው። ተለየ ወይም ገደመ ሄደ/ሄደች ከሰው በመለየት የተለየ ቅዱስ ስፍራ መኖር ለነፍ ወይም ለጽድቅ ነው።

ገዳ - የኦሮሞ ቃል ነው። በአንድ በተወሰነ አካባቢ በባሌ ይመስለኛል። ባለ ዘመን ባለ ጊዜ አይነት አገላለጽ። የወንድ ወሻላ ወይም ብልት ጊዜ የገጠመው ኦሮሞ የሌላውን ጊዜ የነሳውን ኦሮሞ ወሻላ ቆርጦ ግንባሩ ላይ ቸክሎ ዐላቃ ሁኛለሁ ብሎ ስርዐቱን ማክበር ይመስለኛ።

ልዩነታቸው ገዳም የጽድቅ መንገድ ከመላእክት ጋር መኖር ሲሆን ገዳ ደግሞ የአረመኔ እን የግብረ-ሰይጣን መንገድ ነው። በአረማዊያን ወይን ሃይማኖት አልባዎች የሚከወን ነው ባይ ነኝ - እውነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር ይሻልል። የቃላት ጠጋጠጋ እውነትን አይመሰክርም።

Naga Tuma wrote:
25 Feb 2022, 14:00
ከዓመታት በፊት ነዉ የሁለቱን ቃላት መመሳሰል ኣስተዉዬ የጻፍኩኝ።

ገዳ እና ገዳም ኢትዮጵያ ዉስጥ የት የት አከባቢ በጥልቀት እንደሚታወቁ ያጠና ኣለ?

ገዳን እና ገዳምን ማወቅ ኢትዮጵያን ማወቅ ነዉ ብዬ ኣስባለሁ።

Re: ገዳ እና ገዳም በኢትዮጵያ

Posted: 25 Feb 2022, 14:16
by Revelations
Cadres propaganda upping the ante! Oh! And you claim to be an academic, non?
Naga Tuma wrote:
25 Feb 2022, 14:00
ከዓመታት በፊት ነዉ የሁለቱን ቃላት መመሳሰል ኣስተዉዬ የጻፍኩኝ።

ገዳ እና ገዳም ኢትዮጵያ ዉስጥ የት የት አከባቢ በጥልቀት እንደሚታወቁ ያጠና ኣለ?

ገዳን እና ገዳምን ማወቅ ኢትዮጵያን ማወቅ ነዉ ብዬ ኣስባለሁ።

Re: ገዳ እና ገዳም በኢትዮጵያ

Posted: 25 Feb 2022, 14:48
by Naga Tuma
Are you trying to say you are an academic who can’t answer a simple question of a cadre?
Revelations wrote:
25 Feb 2022, 14:16

Posted: 25 Feb 2022, 17:24
by Revelations
ahhm! never claimed to be academic but can see a cadre trying to pass as anything.
Naga Tuma wrote:
25 Feb 2022, 14:48
Are you trying to say you are an academic who can’t answer a simple question of a cadre?
Revelations wrote:
25 Feb 2022, 14:16
Cadres propaganda upping the ante! Oh! And you claim to be an academic, non?
Naga Tuma wrote:
25 Feb 2022, 14:00
ከዓመታት በፊት ነዉ የሁለቱን ቃላት መመሳሰል ኣስተዉዬ የጻፍኩኝ።

ገዳ እና ገዳም ኢትዮጵያ ዉስጥ የት የት አከባቢ በጥልቀት እንደሚታወቁ ያጠና ኣለ?

ገዳን እና ገዳምን ማወቅ ኢትዮጵያን ማወቅ ነዉ ብዬ ኣስባለሁ።

Re: ገዳ እና ገዳም በኢትዮጵያ

Posted: 26 Feb 2022, 12:25
by Naga Tuma
That was what you stated because it takes one to know another. It is that simple. Even though I personally consider you የኢትዮጵያ የእንግዴ ልጅ, you would exhilarate me if you can find me one Ethiopian in its entire history who has solved more equations in school than this Ethiopian. Get me one and show that I am mistaken in considering you that. If not, you are forever considered that.
Revelations wrote:
25 Feb 2022, 17:24
ahhm! never claimed to be academic but can see a cadre trying to pass as anything.
Naga Tuma wrote:
25 Feb 2022, 14:48
Are you trying to say you are an academic who can’t answer a simple question of a cadre?
Revelations wrote:
25 Feb 2022, 14:16
Cadres propaganda upping the ante! Oh! And you claim to be an academic, non?
Naga Tuma wrote:
25 Feb 2022, 14:00
ከዓመታት በፊት ነዉ የሁለቱን ቃላት መመሳሰል ኣስተዉዬ የጻፍኩኝ።

ገዳ እና ገዳም ኢትዮጵያ ዉስጥ የት የት አከባቢ በጥልቀት እንደሚታወቁ ያጠና ኣለ?

ገዳን እና ገዳምን ማወቅ ኢትዮጵያን ማወቅ ነዉ ብዬ ኣስባለሁ።

Re: ገዳ እና ገዳም በኢትዮጵያ

Posted: 18 Mar 2022, 15:02
by Naga Tuma
ቃሉ እና ቃልቻን ማወቅ ኢትዮጵያን ማወቅ ነዉ።
ጎፍታ ወይም ጎይታን እና ጌታን ማወቅ ኢትዮጵያን ማወቅ ነዉ።
በገዳ ወይም ቃሉ የሚነገሩትን የኣርባ ቀን ፍርድ እና የኣርባ ቀን ተዝካርን ማወቅ ኢትዮጵያን ማወቅ ነዉ።
ሐቃ ወይም ሓቂ እና ሐቅን ማወቅ ኢትዮጵያን ማወቅ ነዉ።