Page 1 of 1
በዩክሬን ጉዳይ የኢትዮጵያ አቋም ምን መሆን አለበት?
Posted: 24 Feb 2022, 16:51
by Horus
ለእኔ መልሱ እጅግ ቀላል ነው።
የኔቶ ወታደራዊ ቅንጅት የተቋቋመው ሶቪየት ሕብረትን ለማፍረስ፣ ሩሲያን ለመውጋት ነው ። ሃቁ ይህ ሆኖ ሳለ ያ የኩምክና ተዋንያን ዩክሬንን ኔቶ ውስጥ አስገብቶ የሩሲያን ህልውና አደጋ ላይ የጣለ ወጠጤ ነው፤ በደምብ መቀጣት አለበት፤ ከስልጣንም መባረር አለበት ። እኔ የነፑሽኪን፣ የነጎርኪ፣ የነተርጂቭ፣ የነቶልስቶይ፣ የነቻይኮቭስኪ፣ የነሌኒን አባት አገር የሩሲያ ወዳጅና ደጋፊ ነኝ ። ስለሆነ የእኔ አገር ኢትዮጵያም ማንም እንዲደፍራት ስለማልፈቅድ የእኔ መንግስት ከሩሲያ ጋር እንዲቆም ምኞቴ ነው!
Re: በዩክሬን ጉዳይ የኢትዮጵያ አቋም ምን መሆን አለበት?
Posted: 24 Feb 2022, 17:28
by Abere
ገለልተኛ አገር ነው መሆን ያለባት። በርካታ ኢትዮጵያዊያን በአሜሪካከአፍሪካ በሁለተኛ ደረጃ (ከናይጀሪያ በመከተል) የአሜሪካ ዜግነት ያለቸው ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አሉ - አገራቸው ነው ማለት ነው። በአውሮፓም እንድሁ። ዝም ብሎ መመልከት ነው። ይህን የምለው ከፓለቲካ አንጻር ሳይሆን ከቅን አመለካከት ነው። ትንንሽ አገሮች አርፈው መቀመጥ ነው ያካል ሆነ ቆመጥ ሲመጣ ማንም አይደርስላቸውም። ሃያላን አገሮች ዝም ብለው ቁመው ነው የሚያስደበድቡህ።
Re: በዩክሬን ጉዳይ የኢትዮጵያ አቋም ምን መሆን አለበት?
Posted: 24 Feb 2022, 17:58
by Abdisa
The US democratic party has a beef with Putin, for they strongly believe that he had helped Trump come to power, therefore they feel the need to punish him by placing NATO forces right at his door steps, which they fully knew Putin wasn't going to take it lying down and would take drastic measures to prevent the presence of NATO missiles next door in the Ukraine, so they threw the Ukrainians under the bus just so they can get the reaction they expected from Putin.
What could the Ukraine possibly get by quarreling with its neighbor at the behest of far away countries that want to threaten Russia's security and stability? The only way you can make a country like the Ukraine work against its own national interest is by installing a comedian in power so the people may laugh their way to doomsday. Sadly, Ethiopia was in the same position for the last 30 years.