ዩክሬይን ህዝባዊ ማዕበል አወጀች። መሳርያ የሚፈልግ ሁሉ መጥቶ ወስዶ መታጠቅ ይችላል አለች። ዕድለኛው የአውሮፓው ፈረንጅ ፋኖ መሳሪያ ይታደላል። የአማራው ፋኖ ግን... አይይ! ኢትዮጵያ!
Posted: 24 Feb 2022, 11:24