Page 1 of 1

የኃይለ መለኮት መዋዕል ወጎች

Posted: 23 Feb 2022, 02:34
by Roha
የጋዜጠኛው ገነነ ሊብሮን ሞቅ ያለውን ወግ ከጨረስኩ ቦኃላ ፡
የኮምፒተሩን የአልጎሪዝም ቀመር "ይሄውም አለልህ" ብሎ ፡
ካንዱ የማጀቴው መምህርና ደራሲ ፣ ግሩም ወግ እዋቂ ጋር አስተዋውቆኛል።
ሓማሴኖችም ዘመዳቹህ ነውና ፡ ተዋወቁት ፡ "ተፋለጡ" ነው የምትሉት ? :lol:
ሊንኩ ይሄው ተዝናኑበት፥

እኔና ድህነት አብረን ነን ያደግነው።





Re: የኃይለ መለኮት መዋዕል ወጎች

Posted: 23 Feb 2022, 16:52
by sarcasm
Amazing life story. Thanks for sharing.