Page 1 of 1

ስለ አብይ አህመድ ወይም ብልጽግና ኦሮሙማ ትክክለኛ ማንነት ወይም መረጃ ለማዳመጥ ማንን ይመርጣሉ?

Posted: 22 Feb 2022, 12:47
by Abere
ሀ) ኢትዮጵያ ሬድዮ እና ቴሊቭዥን።
ለ) መደበኛ ዩቲዩቦች - በተለምዶ ውታፍ ነቃይ የሚባሉትን።
ሐ) የአማራ ህዝብ ድምጽ ሚድያዎችን - ወይም የ ብልጽግና ተቃዋሚዎችን።
መ) የትህነግ ወያኔ ልሳኖችን።
ሠ) ሀ እና ለ
መ) ሐ እና መ