Page 1 of 1

ኬርታ፤ የሰላምና ደህንነት ካልቸር

Posted: 22 Feb 2022, 04:21
by Horus
ኬርነት በደረቁ የሁሉም ነገር፣ የፍጥረት ሁሉ ደህንነት ማለት ነው፤ ደህንነት ለሰው ፣እንሰሳ፣ እ ጸዋት፣ለመሬቱ፣ ለዉሃው፣ ለሁሉም ነገር ማለት ነው ! ይህ ፍልስፍናም ስነምግባርም እምነትም ነው ! እዝኬር እግዚአብሄር ማለት ነው !!


Re: ኬርታ፤ የሰላምና ደህንነት ካልቸር

Posted: 22 Feb 2022, 05:00
by Horus