Page 1 of 1

ለመጀመሪያ ጊዜ ዐባይ ወንዝን ለመገደብ እና የፍሰት አቅጣጫውን ለማስቅየር ያቀደው ንጉሥ ወይም መሪ ማን ይባላል?

Posted: 21 Feb 2022, 12:07
by Abere
ሀ) ቀዳማዊ ዐጼ ኃይለ ሥላሴ።

ለ) ንጉሥ ላሊበላ።

ሐ) ንጉሥ ዐምደ-ጽዮን።

መ) ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ።

ሠ) ንጉሥ ተክለሃይማኖት።