Page 1 of 1

< አማራ እና ኤርትራ ሃውልት ሰርተዋል የቀራቸው ዋርካውን መትከል ብቻ ነው > ይህ ቃል የኢሳይያስ አፈወርቂ ሰሞነኛ ንግግር ነው ይባላል። ዋርካው ሲተከል ከዋርካው ጥላ ሁሉም ፍሬ ይሰባስባሉ

Posted: 20 Feb 2022, 15:24
by Abere
< አማራ እና ኤርትራ ሃውልት ሰርተዋል የቀራቸው ዋርካውን መትከል ብቻ ነው > ይህ ቃል የኢሳይያስ አፈወርቂ ሰሞነኛ ንግግር ነው ይባላል። -ዋርካው ሲተከል ከዋርካው ጥላ ሁሉም ፍሬ ይሰባስባሉ ፥ ከዘመናት ድካም ያርፋሉ እንደ ማለት ይመሰላል።

Re: < አማራ እና ኤርትራ ሃውልት ሰርተዋል የቀራቸው ዋርካውን መትከል ብቻ ነው > ይህ ቃል የኢሳይያስ አፈወርቂ ሰሞነኛ ንግግር ነው ይባላል። ዋርካው ሲተከል ከዋርካው ጥላ ሁሉም ፍሬ ይሰ

Posted: 20 Feb 2022, 15:42
by eden
አበሩ - ለማያውቅሽ ታጠኝ!

You ain't confusing no one. Your attitude towards Isayas is well known.
Abere wrote:
20 Jul 2019, 15:09
Herman Cohen who crowned evils Isayas and Meles to breakdown Ethiopia?
That's what you posted Jul 20, 2019

Now, your new strategy: "ሻብያን ተጠቅመህ፣ ወያኔን ብላ፣ ከዛ ሻብያን ብላ! ወይም ወያኔን ተጠቅመህ፣ ሻብያን ብላ፣ ከዛ ወያኔን ብላ!"