የትግራይ ወንጌላውያን አማኞች ቤተ ክርስትያን ከፌደራል ህብረትና ጥምረት የነበራት ግንኙነት ሙሉ በሙሉ ማቋረጧን አስታወቀች
Posted: 20 Feb 2022, 10:22
"የትግራይ ህዝብ ግፍ፣ በደል እና ጭፍጨፋ እንዲሁም የሃይማኖት ተቋማትን ማውደም እንደ ፅድቅ ከሚቆጥሩ ፣ሰላምን አሻፈረኝ ብለው ጦርነትን የሚደግፉ የኢትዮጵያ የሃይማኖት መሪዎች በየትኛውም መለክያ መቀበል አይቻልም"
የኢትዮጵያ የሃይማኖት መሪዎች በትግራይ የተፈፀመው እና እየተፈፀመ ያለውን የጄኖሳይድ ተሳታፊ መሆናቸው የትግራይ ወንጌላውያን አማኞች በመግለጫዋ የገለፀች ሲሆን።
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት በትግራይ ላይ እየተካሄዳ ያለው የጄኖሳይድ ተግባር እንዲያወግዙት ጥሪያችን በተከታታይ ብናቀርብም ከዚህ በተቃራኒው ሁሉንም አቀፍ ግፍ እንደፅድቅ ቆጥረው በቁሳቁስም አጋዥ እንደሆኑ በመግለጫዋ ጠቅሳለች።
የትግራይ ህዝብ ግፍ፣ በደል እና ጭፍጨፋ እንዲሁም የሃይማኖት ተቋማትን ማውደም እንደፅድቅ ከሚቆጥሩ ፣ሰላምን አሻፈረኝ ብለው ጦርነትን የሚደግፉ የኢትዮጵያ የሃይማኖት መሪዎች በየትኛውም መለክያ መቀበል አይቻልም ያለችው የትግራይ ወንጌላውያን አማኞች ቤተ ክርስትያን ከፌደራል ጋር የነበራትን ህብረትና እና ጥምረት ሙሉ በሙሉ ማቋረጥዋን አስታውቃለች።
የካቲት 12/2014ዓም
ድምፂ ወያነ ትግራይ

Please wait, video is loading...