Page 1 of 1

የወያኔ ለገና አባት የተላከ ምኞት ዝርዝር

Posted: 19 Feb 2022, 22:34
by TGAA
ወያኔ የማይደራደርበት አምስት ጉዳዮች
የወያኔ አሸባሪ ጦር ፤ ሌላውን ኢትዮጵያ ህዝብ እያሸበረ ይቀጥላል
ወያኔ በጉልበት የዘረፈው ግዛት ተመልሶ በትሬ ይቀርብለታል
የኤርትራ ሰራዊት ወያኔ በፈረመበት የኢንተርናሸናል ፍርድቤት የተፈረደለትን ባደሜ ለቆ ይወጣል
የትግራይ ህዝብ የመለሰን አንቀጽ 39 ኪኒን እንዲውጥ መብቱ ይጠበቀላታል
አምስተኛውን ገና ወያኔ አስቦ ሲጨርስ ይነግረናል

ወያኔን መደምሰስ እንጂ መደራደር አይገባም የሚለው የመጨረሻ መልስ መደምደምያ ይሆንል !