Re: OPINION: የችጋር ኤምፓየሯ የመወደቂያ ጦስ የጦብያ ሰርቦች (ወይጦዎች) ጭፍን ልሙጥነት ነው | ያሬድ ጥበቡ: "ትግራይ ከሄደች ኦሮሚያም ከሰርቦች ጋር ተስማምታ ትኖራለች ተብሎ አይ
Posted: 19 Feb 2022, 23:39
ምስክር ጥሪ ቢሏት እምቢጥ አንድ አለች ነው የሚባለው ፤ ያሬድ ጥበቡ _የበረከት ሳቅህ ናፈቀኝ ገጣሚ ከኪሳራ መልስ ስለ ኢምፓየሯ መውደቂያ ብዙ ቢቀባጥር ምንም አያስደንቅም ፤ የእርሱን አይነቶችን ኢትዮጵያ ብዙ አሰተናግዳለች ፤ የቅንድቡ ዘፋኝ ሰለሞን ፤ ከብዙ ከጥቂቱ ፤አማራና ኦሮሞን ማለያየት አይቻልም ድንበር የሌለውን ነገር ማለያየት አይቻልም ፤ አንዱ ያንዱን አካል ቦጭቆ መውሰድ ስለማይችል ፤ አብረው ይኖራሉ ወይም አብረው ይሞታሉ ፤ ይህንን ያልተረዱ ዱኩማን ናቸው የህዝቡን ሰቆቃ የሚያበዙት ፡፡
ለያሬድ ጥበቡና ለያብሎ ዘብዴሎ ቅንድቡን መርጠንላቸዋል
ለያሬድ ጥበቡና ለያብሎ ዘብዴሎ ቅንድቡን መርጠንላቸዋል