ደብረፅዮን ለእራሱ 47ኛ የቁም ተዝካር ለወያኔ ደግሞ ሙት ዓመት አወጣ።በኑዛዜው የዐባይ ትግራይ ሪፓብሊክ ምኞት አክትሟል - ውስጠ ወይራው ከአማራ እና ኤርትራ ጋር መደራደር ፍጹም አይቻልም
Posted: 19 Feb 2022, 12:17
ደብረፅዮን ለእራሱ 47ኛ የቁም ተዝካር ለወያኔ ደግሞ ሙት ዓመት አወጣ። በኑዛዜው ውስጥ የዐባይ ትግራይ ሪፓብሊክ ምኞት አክትሟል ይላል - ውስጠ ወይራው ከአማራ እና ኤርትራ ጋር መደራደር ፍጹም አይቻልም፤ እነ እርሱ የቀጠናው አውራ ሃይሎች ናቸው ይመስላል።
ትግሬን ያስጨነቀ ዐብይ አህመድ ሳይሆን የአማራ እና የኤርትራ ጥንካሬ ነው። ምክንያቱም እነኝህ ሃይሎች ማንም ሊያስቆማቸው የማይችሉ ብቻ ሳይሆኑ ማንኛውም ድርድር የእነርሱ ጉዳይ ብቻ ስለሆነ ከማንም ሶስተኛ አካል ጋር የሚደረግ ስምምነት ይሁን ድርድር ዜሮ ነው። ለምሳሌ ዐብይ አህመድ ከወያኔ ጋር ብልጽግና ኦነግን ወክሎ መደራደር ይችላል ግን አማራን ወክሎ የአማራን የ30 አመት የነጻነት ጥም ለማርካት የመደራደር ስልጣን የለውም እርሱ ስለፈለገም አማራ ትግሉን አያቆምም። እንደዚሁም የኤርትራን ህዝብ ላልተገደብ የውጭ ጣልቃ ገብነት የሴራ ማስፈጸሚያ መሳሪያነት እና የዐባይ ትግራይ ምኞችት አመቻች እና ጥቃት ሰላባ የማድረግ አካል ሊሆን አይችልም። ቢፈልግም አይቻልም - ሰላምም አይወርድም። ይህን የሃቅ ቋጠሮ በመረዳት ይመስላል ደብረጽዮን በ47ኛው የቁም ተዝካሩ ላይ የትህነግ ወታደሬ ትጥቅ ማስፈታት ፍላጎት የድርድር ነጥብ ውስጥ አይካተትብኝ ያለው። ዐባይ ትግራይ መውደሙም ላይመለስ መደምሰሱን በማረጋገጥ ወሮ በላው የትግራይ መንጋ ሂሳብ ሊወራረድበት ይችላል ከሚል ስጋት የመነጨ ነው። የእርሱ ቡድን እና የድርጅቱ ዕድሜ ማጠሩንም ሲገልጥ ድርድሩ በአጭር ጊዜ ካልተደረገ አስቸጋሪ ነው ይላል። የጨነቀው ሰው እርጉዝ ያገባል ይሉ ዘንድ ግን ከማን ጋር እንደሚደራደር አያውቅም - ከአብይ አህመድ ጋር መደራደር ማለት ግን ከአማራ እና ኤርትራ እንድሁም አፋር ጋር ያለውን ያስቆማል ማለት አይደለም።