Page 1 of 1

Re: Jawar Learned His Lesson But Eskendir Hasn't

Posted: 19 Feb 2022, 10:06
by Right
Bekte.
You are an animal and you think people are animals like you.
You can’t arrest the truth.

Re: Jawar Learned His Lesson But Eskendir Hasn't

Posted: 19 Feb 2022, 11:32
by Assegid S.
አቶ ጃዋር መሐመድ ቢታሰር ህዝብ ለኣመፅ ቀስቅሶና አነሳስቶ፣ ንፁሀንን (ከህፃን እስከ አዛውንት) እንደ ዳዋ አስጨፍጭፎ፣ የደሀ አደጉን ገንዘብ አዘርፎ (በኮንዶሚንየም ረብሻና በመሳሰሉት) ወዘተ ነው። አቶ እስክንድር ነጋ ምን አጥፍቶ ታሰረ?

ለኣንድ "ኢትዮዽያዊ አይደለሁም" ለሚል ግለሰብ ክብር ሰጥቶ በኢትዮዽያዊነቱ የማይደራደርን ዜጋ እንደ አልባሌ ዕቃ በመቁጠር በግፍ ማሰር ሳይንስም ይሁን ታሪክ የማይቀበለው ክስተት ነው። አቶ እስክንድር ነጋ ያለጥርጥር ከ120 ሚልዮን ዜጋ መካከል ታሪክ ይቅር የማይለው ከፍተኛ በደል የተፈፀመበት ግለሰብ ነው። ወይዘሮ ኣዳነች አበቤም ሆኑ ጠቅላይ ሚንስትሩ ይህን በደል የሚከፍሉበት ወቅት ይመጣል።

እንደ እኔ እምነት ... አቶ እስክንድር ነጋ ከእስር ከተፈታ ቦኃላ በዝምታ ቢቀመጥ ነበር እጅግ የሚገርመኝ። ምክንያቱም ይህ ኢትዮዽየዊ ዜጋ ላይ ጠቅላይ ሚንስትሩ፣ በወቅቱ የኣዲስ አበባ መስተዳድር የነበሩት አቶ ታከለ ኡማና Attorney general ወይዘሮ ኣዳነች አበቤ ያዘነቡበት የግፍ ዶፍ ፅዋው ሞልቷል። ብልህ ሲመክር፦ "የሞላ ብርጭቆ ውስጥ ጣትህን አትንከር" ይላል። ከዚህ በኃላ አቶ እስክንድር ነጋን አይነኩትም ወይንም ደግሞ የከፋም ነገር አያስቡበትም ማለት አይደለም። ብሔርተኛ አእምሮውም፣ አይኑም፣ ልቡም እውር ነው። የፍትህ ዓይን ግን ለኣፍታም ተከድኖ አያውቅም። የምድር ግፈኛን የሚቀጣ ሀይለኛ እንዳለ መዘንጋት ብዙ ዋጋ ያስከፍላል።

Re: Jawar Learned His Lesson But Eskendir Hasn't

Posted: 19 Feb 2022, 14:58
by kibramlak
Assegid S. wrote:
19 Feb 2022, 11:32

በትክክል ! እብሪት እና ግፍ ጠልፎ ይጥላል
በዚህ የማያምን ፖጋን ሊሆን ይችላል

Re: Jawar Learned His Lesson But Eskendir Hasn't

Posted: 19 Feb 2022, 16:06
by gearhead
The oromo political spectrum was killed off while the amhara was built from scratch. The house gala are isolated;with Amhara being one power away from becoming the drone owning powers of the region;knock abiy off, demeke is the man.

The house gala are so stupid and greedy to the core: it is fait accompli that they will plow the.path of their own destruction. It seems to me that Jawar is resigned to this inevitable fate that the house galla have kept bringing to the oromo people for centuries.

Re: Jawar Learned His Lesson But Eskendir Hasn't

Posted: 20 Feb 2022, 04:40
by Tadiyalehu
Roman wrote:
19 Feb 2022, 09:30
Jawar loved running his mouths and antagonizing the Abiy by using social media but it seems the year in jail has changed him for the better. I hope he learned his lesson and understands that he's a politician and not an activist. Whatever he says is taken at face value by the $exually frustrated youth in Ethiopia. It's my hope that he understands with great power comes great responsibilities.

Now Let's go to Eskendir because it seems he's still spreading anti-government and is now leading forces outside of government control. I'm calling on the government to arrest Eskendir for another year and we shall see if he learns his lesson and if not then keep him in there for another year.

Eskendir is proving to be stubborn but few more of years in jail shall do the trick........ 8) 8) 8)
ጉዴላው ጎንጤ ነጋ (aka እስክንድር) ካሁን በኋላ ቃሊቲ የመውረድ እድል አይሰጠውም ... ግንባሩን ነው በጥይት ጃርት የገመጠው ዱባ የምናስመስልለት!!!
የአህያ ዘር ነገር ሆኖበት ከእስር ቢለቀቅ ፥ ከምሥጋና ይልቅ ምሥጋነቢስነትን መርጧል ... ቆሻሻ ልጋጉን በየጎዳናው መዝራት ቀጥሏል! የኦሮሞ ጥላቻ እስከወድያኛው አሳብዶታል! አሁን የቀረው ግንባሩን በአብሪ ጥይት መፈርከስ ነው! ይሄ ፋንድያ ጣይ አህያ!