Page 1 of 1

ጥራዝ ነጠቅ ትግሬ እና ሳይገባው ያከረረ ኦሮሞ ኢትዮጵያን የመሰለች አገር በላዩ ላይ አፍርሷ በችግር ይደነባበራል - ዘመኑን በወሬ እና በሁከት ፈጀው።

Posted: 18 Feb 2022, 20:53
by Abere
ጥራዝ ነጠቅ ትግሬ እና ሳይገባው ያከረረ ኦሮሞ ኢትዮጵያን የመሰለች አገር በላዩ ላይ አፍርሷ በችግር ይደነባበራል - ዘመኑን በወሬ እና በሁከት ፈጀው።እናት እና አገር ሲኖሩ እንደዋዛ፤ ዘወር ሲሉ ግን ጎደለው አይደፈንም። የትግራይ ህዝብ በኢትዮጵያ ላይ ጡር ሲፈጽም በቻይና ቀይ ጨርቅ ሲጠቀለል ሲጠቀለል ዛሬ የደረሰብትን ጎደሎ እና ስቃይ ለስሌት ይቸግራል። በጥራዝ ነጠቅ የአቡጊዳ ሽፍታ ወያኔዎች እየተመራ አገሩን በእራሱ ላይ አፍርሶ አሁን ዋይታ እና ጩኸት ጥርስ ማፏጨት ሆነ። ነገር ሳይገባው ትግሬ ተከትሎ የሚነጉደው ኦሮሞ ደግሞ በደሉን አያውቀው፥ የሚፈልገውን አያውቅ፤ በዚህ ግባ በዚህ የሚባል ነገር የለ እንድሁ ይታመሳል፤ ሽፍታ ቀላቢ፥ የሽፍታ ተጋላቢ፤ታሪክ እና ባህሉን የሚያሰድብ የጸያፍ ስራ ባለሙያ ሁኗል። ገደል የገባ ኦሮሞ ማቅ ለብሶ እንደሚያለቅስ ጥርጥር የለውም - አሁንም እያለቀሰ ነው። የኢትዮጵያ ጡር እያመሰ ነው።

Re: ጥራዝ ነጠቅ ትግሬ እና ሳይገባው ያከረረ ኦሮሞ ኢትዮጵያን የመሰለች አገር በላዩ ላይ አፍርሷ በችግር ይደነባበራል - ዘመኑን በወሬ እና በሁከት ፈጀው።

Posted: 18 Feb 2022, 21:54
by sun
Abere wrote:
18 Feb 2022, 20:53

Posted: 20 Feb 2022, 05:37
by Tadiyalehu
ንገሩኝ ባይ! ተራራ የሚያህል ሀጢያት በራሱ ተሸክሞ ሲያበቃ ወደ ሌላ ጣት መጠቆም የአማራ ልማዱ ነው።
ሀገሪቷን እየናጠ ያለው ሌላ ምንም ሳይሆን የናንተ ምላስ ነው። አማራ ምላሱን ቢሰበስብ ፥ ከአጉል ክፋትና ሴራ ቢያድብ ሀገሪቷ በማግሥቱ ሠላም ትሆን ነበር። ሆኖም ያን እንደማታደርጉ እናውቃለን! ሀገሪቷ ከመፍረሷ በፊት ግን መፍትሄ ይኖራል። ያኔ የትምክህት ልጋጋችሁን ታራግፋላችሁ! ህዝብና ሀገርም ያርፋሉ።
Abere wrote:
18 Feb 2022, 20:53
ጥራዝ ነጠቅ ትግሬ እና ሳይገባው ያከረረ ኦሮሞ ኢትዮጵያን የመሰለች አገር በላዩ ላይ አፍርሷ በችግር ይደነባበራል - ዘመኑን በወሬ እና በሁከት ፈጀው።እናት እና አገር ሲኖሩ እንደዋዛ፤ ዘወር ሲሉ ግን ጎደለው አይደፈንም። የትግራይ ህዝብ በኢትዮጵያ ላይ ጡር ሲፈጽም በቻይና ቀይ ጨርቅ ሲጠቀለል ሲጠቀለል ዛሬ የደረሰብትን ጎደሎ እና ስቃይ ለስሌት ይቸግራል። በጥራዝ ነጠቅ የአቡጊዳ ሽፍታ ወያኔዎች እየተመራ አገሩን በእራሱ ላይ አፍርሶ አሁን ዋይታ እና ጩኸት ጥርስ ማፏጨት ሆነ። ነገር ሳይገባው ትግሬ ተከትሎ የሚነጉደው ኦሮሞ ደግሞ በደሉን አያውቀው፥ የሚፈልገውን አያውቅ፤ በዚህ ግባ በዚህ የሚባል ነገር የለ እንድሁ ይታመሳል፤ ሽፍታ ቀላቢ፥ የሽፍታ ተጋላቢ፤ታሪክ እና ባህሉን የሚያሰድብ የጸያፍ ስራ ባለሙያ ሁኗል። ገደል የገባ ኦሮሞ ማቅ ለብሶ እንደሚያለቅስ ጥርጥር የለውም - አሁንም እያለቀሰ ነው። የኢትዮጵያ ጡር እያመሰ ነው።

Re: ጥራዝ ነጠቅ ትግሬ እና ሳይገባው ያከረረ ኦሮሞ ኢትዮጵያን የመሰለች አገር በላዩ ላይ አፍርሷ በችግር ይደነባበራል - ዘመኑን በወሬ እና በሁከት ፈጀው።

Posted: 20 Feb 2022, 10:36
by Axumezana
The finger pointing will not help us since all of us contributed to where we are today. The best way forward is forgiveness, understanding, reconcilation, loving to each other and move toward peace.

Re: ጥራዝ ነጠቅ ትግሬ እና ሳይገባው ያከረረ ኦሮሞ ኢትዮጵያን የመሰለች አገር በላዩ ላይ አፍርሷ በችግር ይደነባበራል - ዘመኑን በወሬ እና በሁከት ፈጀው።

Posted: 20 Feb 2022, 11:38
by Abere
||ኦነግ ሸኔዎች sun and Tadiyaleu || ወያኔ Axumezana ፤

በመጀመሪያ ከዛሬ 30 ዓመታት በፊት ህዝብ ለህዝብ ጠላት ሁኖም አያውቅ፤ አልነበረም። ከ30 ዓመታት ወዲህ ግን የጎሳ ፓሮፓጋንዳ ተፈጥሮ እርስ በእርስ ተቀያየሙ፤ ውሎ እና አዳራችሁ ግጭት ይሁን፤ ስደት እና መፈናቀል መገዳደል ግብራችሁ ይሁን ተብሎ በሁለት ሰይጣናት ማለትም በትህነግ ወያኔ እና በኦነግ ተሰራበት። የማሰልጠኛ መጽሃፍ ጥራዝ ታተመለት፤ይህ እኩይ መንፈስም በእናንተ አይነት ካድሬዎች በብዙ ኦሮሞ እና ትግሬ ጭንቅላት ታተመ። አሁን የዕልቂት ፍሬ አፍቶ አገር እያፈረሰ ነው። ትግሬ ድፍን ሶስት አመት አደረግ በእራሱ ላይ አገሩን እፍርሶ፥ በአደባባይ ቁጭ ብሎ ያለቅሳል። አማራ መንገድ ላይ ሲቀመጥ ማየት እፈልጋለሁ ያለው የመለስ ብቸኛ ህዝብ ዛሬ ክፉ እርግማን መልሶ ይደረግማል ሆነ እና ትግሬ ቁጭ ብሎ በጥንድ አይኖቹ ይለቅሳል። አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ ሁነ - የኢትዮጵያ ጥላቻ እንድህ ያደርጋል።

መናጆው ኦነግ እንድሁ የኦሮሞን ህዝብ በተረት ተረት የተሞላ ጥላቻ በወያኔ ተተውኖ ተሰጥቶ ያነበንባል። የኦሮሞ ህዝብ ስራ ሰርቶ መኖር አይችል፡ በሌሎች ኢትዮጵያን ዘንድ ተቀባይነት እንዳጣ ተደርጓል። ኦሮሞ ክፍለ ሀገር የሰው ቄራ ብቻ ሳይሆን የኋላ ቀርነት ዓርማ ሁኗል። የጉጂ ህዝብ በኦነግ ምክንያት አምና ወንጀል ፈጻሚ ተዋናይ ነበር ዘንድሮ እራሱ የጥቃት ሰለባ፥የኦነግ ሽፍታ ስንቅ ሰፋሪ፥ ፈረስ ተጋላቢ ነው። ወለጋ ምኑም አይጠቀስ የፈረሰ እና የወደመ ክፍለ ሀገር ነው።

የኢትዮጵያ ብቸኛ ጠላቶች ኦነግ እና ወያኔ ብቻ ናቸው። የእነርሱ ተከታይ ህዝብም የኢትዮጵያ ብቸኛ ጠላቶች ናቸው። የኢትዮጵያ ህዝብ ሌላ ጠላት የለውም። በፓለቲካ አጉሊ መነጸር ቢፈተሽ ሁለቱ ብቻ ናቸው ጠላቶች - ኦነግ እና ወያኔ። ሁሉ ህዝብ ሰላማዊ ነው። ሁለት ህዝቦች ግን የተኩላ ወይም የጅቦች ዋሻዎች ናቸው - ትግሬ እና ኦሮሞ። ምርጫው የእነርሱ ነው። ኢትዮጵያን ማሸነፍ አይቻልም፥ግን መታከት እና መሞት መብታቸው ነው።

[/quote]