Page 1 of 1

Prosperity Party - ብልፅግና

Posted: 18 Feb 2022, 10:11
by QB
QQQQ :lol: QQQQ :lol:
በሁሉም ማህበረሰብ ውስጥ የሚገኙ ማህበራዊ እሴቶች ተኪ የሌላቸው የሰላም ማረጋገጫ መሳሪያዎች መሆናቸው ግልጽ ነው፡፡ዋልታ ረገጥነትና አክራሪነት ለዘላቂ ሰላም ጸር መሆናቸውን፣ ለህብረ ብሄራዊቷ ኢትዮጵያችን ዘላቂ ሰላም ሚዛናዊ እይታና የመሃል ፖለቲካ ብቸኛ አማራጫችን ነው፡፡
ሰላም ወዳዱ የኢትዮጵያ ህዝብ የቆየና የዳበረ ባህሉንና እሴቱን በመጠቀም ግጭትን በማስወገድ ፍቅርን፣ ይቅርታን፣ ምህረትን፣ መቻቻልንና ዘላቂ ሰላምን ከፊት በማሰለፍ ህብረ ብሔራዊት የሆነችው ኢትዮጵያችን ከፍ እንድትል የየድርሻችንን ኃላፊነት ልንወጣ ይገባል፡፡
https://www.facebook.com/prosperitypart ... 7327240325

Re: Prosperity Party - ብልፅግና

Posted: 18 Feb 2022, 12:58
by QB