ፓስተር ጫልቱ ተዋረደች! ፕሮቴስታንቶችንም አሳፈረች!
Posted: 17 Feb 2022, 09:54
ፓስተር ጫልቱ ተዋረደች! ፕሮቴስታንቶችንም አሳፈረች!
የሞተ ህፃን ከሞት አስነሳለው ብላ መቃብር ያስቆፈረችው ፓስተር ጫልቱ ጉድ ሆነች!
ነገሩ እንዲህ ነው በም/ሸዋ ዞን በቦሴ ወረዳ
ከሞተ ሁለት ሳምንት የሆነውን ህፃን ከሞት እዳስነሳ ጌታ አዞኛል ብላ ወላጅ እናትና በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን አስከትላ የከተማውንም ፖሊስ አስፈቅዳ አጃቢም አስመድባ ከመቃብሩ ስፍራ ደርሳ መቃብሩን አስቆፍራ ለሦስት ሰዓታት ጮኸች አምባረቀች ከኢኢ መቃ ጎፍታ የሱሲን ከኢኢ ከኢ ከኢ ሸረረረ ደደደደደ ፐፐፐፐፐፐ ጨጨጨጨጨ ብትል ብትጣራ ወፍ የለም
በመጨረሻም ፓስተር ጫልቱ ተዋርዳ አፍራ በከተማዋ ያሉ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮችን አንገት አስደፍታ አሳፍራና አሸማቃ የሟች ቤተሰቦችን ለዳግም ሐዘን ዳርጋ ያንገላታችውን አስከሬን መልሳ ያስቆፈረችውን መቃብር አስደፍና ለጊዜው ተደብቃለች
ባፈውም ጊዜ በምስራቅ ወለጋ የሞተ አስነሳለሁ ብሎ በላይ በላይ ከኢ በላይ መቃ ጎፍታ የሱሲን ከኢ በላይ እያለ ለሁለት ሰአታት ከጮኸ በኃላ ሳይሳካ ቀርቶ አስከሬን በማንገላታት ወንጀል ዘብጥያ መግባቱ ይታወሳል።

Please wait, video is loading...