Page 1 of 1

ዶ/ር እንዳለጌታ ከበደ እና የኢትዮጵያ ስነጽሁፍ ካልቸር ምጠቃ

Posted: 16 Feb 2022, 23:30
by Horus
የማያነብ ትውልድ በጭለማ ውስጥ የሚመላለ መንጋ ነው ! አርቲስት አብራሃም ወልዴ 'ባላገሩ ምርጥ' በተሰኘ ጽንሰ ሃሳብ የኢትዮጳያን የሙዚቃ አርት ከፍ እንዳደረገ ሁሉ ደራሲ ዶ/ር እንዳለጌታ ከበደ 'የደራሲያን መድረክ' በሚለው ሳምንታዊ ፕሮግራሙ የስነጽሁፍ ባህላችንን ከፍ እያደረገ ይገኛል! ስለ ኢትዮጵያ አርት፣ ካልቸር እና ስነብልሃት (ኢንተለጀንስ) ግድ ያላችሁ ዋልያ መጻህፍትን ተቀላቀሉ!!!




Re: ዶ/ር እንዳለጌታ ከበደ እና የኢትዮጵያ ስነጽሁፍ ካልቸር ምጠቃ

Posted: 17 Feb 2022, 00:04
by Horus