Page 1 of 1
ጌ.ረዳ፥ የኣማራ-ኤሊት ፋኖን የማዳከምና የመበታተን ስራ ተቀብለዋል። የመንግስት የሰላም እቅድ ግብራዊ ለማድረግ ኦባሳጆንና ኣሚና ሰሜን ጎንደርን ማጥቃት እንዳለብን ኣሳስበውናል። የድሮን ጥቃ
Posted: 15 Feb 2022, 19:38
by Abe Abraham
- ጌታቸው ረዳ ፥ የኣማራ-ኤሊት ፋኖን የማዳከምና የመበታተን ስራ ተቀብለዋል። የመንግስት የሰላም እቅድ ግብራዊ ለማድረግ ኦባሳጆንና ኣሚና ሰሜን ጎንደርን ማጥቃት እንዳለብን ኣሳስበውናል። የድሮን ጥቃት ምቋረጡ የራሱ ትልቅ መልእክት ኣለው። የጦርነት ዝግጅታችንን ለማቃላጠፍ ነው የሚል እምነት ኣለኝ ። ያም ሆኖ ይህ positive ነው የምለው። ሳተርፊልድ ይመስገን ፡ ማለቴ እግዚኣብሄር ይመስገን ወይም ይመስገኖ ኣምላኽ በኣዲሲቱ የትግራይ ኦርቶዶክሳዊት ቤተ-ክርስትያን እንደሚባለው።
Re: ጌ.ረዳ፥ የኣማራ-ኤሊት ፋኖን የማዳከምና የመበታተን ስራ ተቀብለዋል። የመንግስት የሰላም እቅድ ግብራዊ ለማድረግ ኦባሳጆንና ኣሚና ሰሜን ጎንደርን ማጥቃት እንዳለብን ኣሳስበውናል። የድሮ
Posted: 15 Feb 2022, 22:52
by Abe Abraham
The activities of the great Colonel Demeke Zewdu indicate that the Junta is instructed by Obasanjo and ....to ignite war and bloodshed. The former and the present defence ministers of Ethiopia want to dispossess the Amhara of their ancestral lands but they do not know how to do it. Hence the instruction and the green light to the Junta. The plan is : you attack and kill then we come to put pressure. I believe the great Colonel Demeke Zewdu is aware of the scheme. He is a very smart and courageous man. .