Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Kuasmeda
Member+
Posts: 6431
Joined: 26 Mar 2015, 08:47

የፈንቅል በረከቶች!

Post by Kuasmeda » 14 Feb 2022, 20:33

32ኛው አመት የፈንቅል ክብረ በአል፡ ጉድ ያሰኘ የፎቶና መሰል ጉዳዮች ኤግዚቢሽን በተወዳጁና የምስራቅ አፍሪካን ሽብርተኞች በመደምሰስ የሚታወቀው ጄነራል ፊሊፖስ ወ/ዮሃንስ ተመርቆ ተከፍቱዋል፡፡

ጄነራል ፊሊፖስ በፈንቅል ኦፐሬሽን ግዜ የክ/ሰ 70 ሃላፊ ነው የነበረ፡፡ በጄነራሉ የተጋድሎ ታሪክ ትልቁን ቦታ የሚይዘው የአምስተኛው የአብዮታዊ ሰራዊት ወረራ ለብቻዉ ኤግዚቢሽን፤ የኤሪውድ ሲኒማ፣ በአለም ደረጃ ሊነበብ የሚችል መጻህፍት ይወጡታል፡፡ እኛም አንዲት ቅጠል በጥሰን እናቀርባለን ብለን ሳይሳካልን ቀረ፡፡ ወጣም ወረደ አሜሪካኖች ተላላኪያቸው ተደቁሶ የገዙለት መጫወቻው ሲነጠቅ ይህን ሰውና ጄነራሎቹን ማንሳት ይቀናቸዋል፡፡(ፕሬዝደንቱ ጄነራሎቹን አባረረ) ብለው ነዝተዋል፡፡

ለኛ ደሞ ስለዉሎው ከባድ ምልክት ይሰጡንና ዱካውን ተከትለን ሙዱን እንፈትሻለን፡፡ለግዜው ያጣራነው፡ ወልቃይት ጠገዴ፤ ሁመራ ዳንሻን ነጻ ካወጣው ቀውጢው ብ/ጄ ሓዲሽ ኤፍሬምና ደብረብርሃን፡ ሸዋ ሮቢትን፤ ደሴን፡ ወልዲያን ነጻ ካወጣው ብ/ጄነራል ስሙ አይጠሬ ጋር እንደ 6ኛ ክፍል ተማሪ የተራ ወታደር ዩኒፎርም ለብሰው ስእል ሲያዩ ነው፡፡ እናንተ ተብለጭለጩ እኛ እናብለጨልጫቸዋለን ያሉ ይመስላል፡፡

በቀይባህር ዳርቻ አሳ አጥምደው ሲዝናኑም ታይተዋል፡፡የባህር ሃይል አዛዥ ሜ/ጄ ሁመድ አደም ካሪካሬ ሰው መሆኑን ረስቶ ከባህሩ የሚወጣው፡ የልጅነት ጉዋዶቹ ሲመጡ ነው፡፡ ባህረኛው በሰባዎቹ መጀመሪያ እነ ተጋዳላይ ኢሳያስና ሮመዳን ከተጠፋፉበት ተሰባስበዋልን ሲሰማ፡ ከጀብሃ ጨቁዋኝ መሪዎች መንደሬ ደርሼ ልምጣ ብሎ በሸኚ ወረቀት በዘዴ ወጥቶ ሻእቢያን የተቀላቀለ መለኛ ሰው ነው፡፡ እንኩዋንም መጣልን! በክፉው ግዜ የመሳሪያ ግምጃ ቤት አባል ሆኖ በሳህል በረሆች በየቦታው የደበቃቸው መሳሪያ ከከባድ አደጋ አድኑዋቸዋል፡፡

ገርገራ ሱዳን በጀብሃ፡ በኤሪትሪያ ድንበር የኢቶፒያ ሰራዊት ተከበው መሳሪያ በጨረሱ ግዜ ከአባሎቹ ጋር ሌሊት እየተጉዋዘ በተሳካ ሁኔታ ደርሶላቸው ከበባውን ፈነቃቅለው ተርፈዋል፡፡ የሚገርመው የሄን ሁሉ አመት አገልግለው ልብሳቸውም ማእረጋቸውም አይገዳቸውም፡፡ ከልባቸው ወታደሮች ናቸው፡፡ ጥርሳቸውን የነቀሉበትን ሞያ የሚገላግላቸው ሞት እንጂ ማንም ምድራዊ ሃይል የለም፡፡ አሜሪካ ሌላ እገዳ ልትጥልባቸው እየተንደረደረች ነው፡፡ አንድ ነገርማ አለ፡፡

የፈንቅል ጀግኖች እንኩዋን አደረሳቸሁ!

ሰማእታት ይክበሩ!

ዓወት ንሓፋሽ!

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: የፈንቅል በረከቶች!

Post by Ejersa » 14 Feb 2022, 21:00

Interesting article! :lol:
Kuasmeda wrote:
14 Feb 2022, 20:33

Post Reply