Re: MUSTAFE! SOMALIS DEMAND THE REMOVAL OF ABIY'S የነፍጠኞች ምስኔ & WEIXOS!|BRAVO! የትግራይ እስላሞች ከጦብያ መጅሊስ ወጡ።የራሳቸውን መጅሊስ ሊመሰርቱ
Posted: 14 Feb 2022, 17:42
ሙስጠፌ ምን ሆነ? ጂጂጋ ስልክ ደውያለሁ እውነታው ይሄ ነው 
ናትናኤል መኮንን፡
#Ethiopia : የህወሃት ፈረስ የሆኑት እና ኬኒያላይ የተሰበሰቡት የ ኦብነግ አንጃ ቡድንና እና የብልጽግና ፖርቲ አባል ነን የሚሉ አካላት ሁለት እና ብጥብጥ ለማንሳት ከቀናት በፊት መፈራረማቸው የሚታወስ ነው። እቅዱ ርእሰ መስተዳድሩ የሌላ ብሄር ውግንና አለው፣ አሃዳዊ ነው እንዲሁም ካቢኔያቸው ለድርቁ በቂ ምላሽ እየሰጠ አይደለም በሚል ሽፋን ክልሉን ለመበጥበጥ እና በዋናነትም ጅግጅጋ ከተማ ላይ ረብሻ ለማስነሳት የታቀደ ቢሆንም በዚህ ቅስቀሳ የተሰማሩ እና ለአላማቸውም ማሳኪያ ገንዘብ በሚስጥር ሲያከፋፍሉ የነበሩ 10 የሚሆኑ የቀድሞ አመራሮች ከፍርድ ቤት የማሰሪያ ትዛዝ ወጥቶላቸው እየተደኑ መሆኑን ከፍተኛ የደህንነት አማካሪ አሳውቀውናል።
በኬንያ የመሸገው የዚህ ክንፍ አስተባባሪዎች በይፋ የሶማሌ ክልል መንግስት የሌም እና ህዝቡ የመንግስት ትእዛዝ እንዳይቀበል የወረዳ እና የዞን አስተዳደሮችን እንዳትሰሙ በ አብዲራህማን ማህዲ ከሚመራው አንጃ ቡድን ጋር ሰምምነተት ደረስናል ከአሁን በኀላ በሶማሌ ክልል መንግስት የለም ብለው መንዛት የጀመሩ ሲሆንከቀናት በፊት የክልሉ መንግስት እንዲህ አይነት ተግባር እና እንቅስቃሴ የሚታገስበትም ሆነማንንም የሚያባብልበት አቅሙም ሆነ ትእግስቱ አንደሌለው ለመጨረሻ ግዜ ማስጠንቀቁን ተከትሎ ጠንከር ያለ እርምጃ መውሰድ የጀመረ ሲሆን የትኛውንም አካል በህግ ለመጠየቅም እንቅስቃሴ ጀምሯል።
ግለሰቦቹ ትልቁ ትኩረታቸው የሶማሌን ህዝብ በማነሳሳት በ ጂግጅጋ ከተማ በሚኖሩ የሌላ ቤሄር ወገኖቻችን ላይ የጅምላ ጭፍጨፋ ተካሄዶ የርእሰ መስተዳድሩንና የአመራሩን ሰም በማጥፋት ክልሉን ማሰተዳደር አልቻሉም በማለት ሁከት እና ውዥንብር ለመፍጠር ሲሆንዛሬም በተከፋይ የሶሻል ሚዲያ ገፆቻቸው መፈንቅለ መንግስት ተደርጓል፣ፌደራል ፖሊስ ከተማ ውሰጥ ገብቷል የሚሉ በሬ ወለደ ዜና በማሰራጨትላይ ይገኛሉ። እውነታው ተጠያቂዎች አንድ ሀለት ተብለው እና ተለይተው በህግ እንዲጠየቁ እየተሰራ ሲሆን አንቅስቃሴያቸውም ሆነ እኩይ ተግባራቸው ከክልሉ መንግስት በላይ አንዳልሆነ ሊታወቅ ይገባል ብለዋል የደህንነት ከፍተኛ ሃላፊው።