Page 1 of 1

ኣንድ የጁንታ ሰርጎ-ገብ ወርሮ-በላ በFriendship Park ባዘጋጀው የድርድር ጨዋታ 80,000 ብር ሰብስቦ ወደ መቀሌ ተመለሰ (በኦባሳንጆ ሱሪ ተደብቆ)

Posted: 14 Feb 2022, 14:16
by Abe Abraham
ልጆች የዛሬው ተረት-ተረታችን ስለ ተንኮለኛው ጁንቲትና የዋህ ኣዲስ ኣበቤ ይሆናል ። እንደ ተለመደው በጽሞና መስማት ኣለብን ። ስርዓቱን ያላከበረ ምን እናደርገዋለን ? ኣዎ ልጆች " የጽሞና ጊዜ እንሰጠዋለን " !!! ጭብጨባ !!!!


Place: Friendship Park

ጁንቲት ከነካሜራውና ማይኩ ፥ እንዴ ነህ ? 100 ብር ኣለህ ?

ኣዲስ ኣበቤው ፥ ኣዎ ! 100 ብር ይሀውልህ !

ጁንቲት ፥ መጀመርያ ልገልጽልህ ፡ ጨወታው ድርድር ይባላል ፡ ጥያቄው በዚ ለሚያልፍ ( ሓላፊ መንገዲ ) ሰው ከ 100 ብሩ ድርሻችን እንዲወስን እንጠይቀዋለን ።

ሌላ ኣዲስ ኣበቤ ፥ ኣንተ ድሃ ስለምትመስል ( ጁንቲቱን ) 80 ላንተ 20 ደሞ ለሱ ።

በፍርዱ መሰረት ጁንቲቱ ለኣዲስ ኣበቤው 20 ብር ይሰጣና ጨወታው ለረዘም ያለ ግዜ ከመቀጠሉ በጓላ ጅንቲት 80,000 ብር ቀምታ በየኦባሳንጆ ሱሪ ገብታ በፕለይን ወደ መቀሌ ተመለሰች ።