ልጆች የዛሬው ተረት-ተረታችን ስለ ተንኮለኛው ጁንቲትና የዋህ ኣዲስ ኣበቤ ይሆናል ። እንደ ተለመደው በጽሞና መስማት ኣለብን ። ስርዓቱን ያላከበረ ምን እናደርገዋለን ? ኣዎ ልጆች " የጽሞና ጊዜ እንሰጠዋለን " !!! ጭብጨባ !!!!
Place: Friendship Park
ጁንቲት ከነካሜራውና ማይኩ ፥ እንዴ ነህ ? 100 ብር ኣለህ ?
ኣዲስ ኣበቤው ፥ ኣዎ ! 100 ብር ይሀውልህ !
ጁንቲት ፥ መጀመርያ ልገልጽልህ ፡ ጨወታው ድርድር ይባላል ፡ ጥያቄው በዚ ለሚያልፍ ( ሓላፊ መንገዲ ) ሰው ከ 100 ብሩ ድርሻችን እንዲወስን እንጠይቀዋለን ።
ሌላ ኣዲስ ኣበቤ ፥ ኣንተ ድሃ ስለምትመስል ( ጁንቲቱን ) 80 ላንተ 20 ደሞ ለሱ ።
በፍርዱ መሰረት ጁንቲቱ ለኣዲስ ኣበቤው 20 ብር ይሰጣና ጨወታው ለረዘም ያለ ግዜ ከመቀጠሉ በጓላ ጅንቲት 80,000 ብር ቀምታ በየኦባሳንጆ ሱሪ ገብታ በፕለይን ወደ መቀሌ ተመለሰች ።
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00