Page 1 of 1

የተከብርህ ኣቶ ኣበበ በለው ፡ ፋኖ ነህ ተብሎ ጀግናን መደብደብና ማሰቃየት ከባህላችንና ስነ-ምግባራችን ስለሚጻረር ለየባህርዳር ወንድሞቻችን ስህተታቸው እንዳይደገም ማስጠንቀቅ ያስፈልጋል።

Posted: 14 Feb 2022, 11:03
by Abe Abraham
  • የተከበርህ ኣቶ ኣበበ በለው ፡ ፋኖ ነህ ተብሎ ጀግናን መደብደብና ማሰቃየት ከባህላችንና ስነ-ምግባራችን ስለሚጻረር ለየባህርዳር ወንድሞቻችን ስህተታቸው እንዳይደገም ማስጠንቀቅ ያስፈልጋል። ፋኖ ሲባል ምርጥ ሰው መሆኑን ካልገባቸው ማስተማር ሳያስፈልግ ኣይቀርም ።