Page 1 of 1

ወያኔ ያጣወን ስልጣን ለማገኜት የሚሞተው ሞት -- ሽልንጌን! ሽልንጌን! ይመስላል። ላይመለስ አክትሟል። እርቅም፤ትጥቅም አያስመልሰው።

Posted: 14 Feb 2022, 10:55
by Abere