Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Post
by Abe Abraham » 13 Feb 2022, 15:27
- ያሬድ ጥበቡ ፡ በየህዝብ ገንዘብ ነው የተሰራው ተብሎ የኦርቶዶክስ ንብረት መዝረፍ ትክክል ኣይደልም ። ኦርቶዶክስ በኢትዮጵያ ግብር/ታክስ ኣይከፍልም የሚል ሰው የለም። ኦርቶዶክስ የሰላምና ፍቅር ሃይማኖት ነው ቢባል ህዝቡ በየብሄሩ ዝም ብሎ ውርደት ይቀበላል ማለት ኣይደለም ። ኣለም በኦርቶዶክስ ጀነራሎች ሞልታለች ።ናዚዎችን ኣባርሮ እየተከታተላቸው በርሊን የገባ ማን መሆኑን ኣለም ታውቃለች ። ከኣንበሳ ጫወታ የለም ። ኦርቶዶክስ እንዳለው ፈሪ ሆኖ ከቀጠለ ቄሶች ኣንድ በኣንድ ወደ መስቀል ኣደባባይ ተወስደው ኣንገታቸው ይቆረጣል ። ( ሃሳቡን ሰፋ ኣድርጌ ሳቀርበው ማለት ነው ። )