Page 1 of 1

የትግሬዎች እርስ በርስ ጦርነት!

Posted: 13 Feb 2022, 12:27
by Horus
የትግሬ ወያኔ ያቦካው ቆሻሻ የዘር ፖለቲካ ሄዶ ሄዶ እራሱን ትግሬን እንደ ሚያወድመው ምንም ጥርጥር የለውም። ሳይንስ አይዋሽም፣ ሳይንስ አይስትም። ይህ ያላዋቂና የአይምሮ በሽተኞች ቅዠት የትግሬን ደሃ ለ50 አመት አምሶት አሁን ፍጻሚው ለመላ አለም ፍንትው ብሎ ታይቷል ። ትግሬ ከጥላቻ፣ ወደ ጦርነት፣ ከጦርነት ወደ ረሃብ እያለ መቀመቅ መውረዱ አሌ የሚሉ ካሉ ታሪክ ያንብቡ!! የሰው መድረሻ በያዘው መንገድ ይታወቃል እንዲሉ !!