አቶ ያሬድ ጥበቡ አፈነዳው እኮ፡፡ ከሀሣቡ ባልስማማም ግን ብዙ ጌዜ አመክኖ ያለው ብዬ እገምታሁ፣ ከኦሮሞነት ለመሸሽ የሚያደርገውን ጥረትም እያወቅሁ ማለት ነው፡፡
Posted: 13 Feb 2022, 12:25
- የኢትዮጵያ ጥንታዊ የታሪክ እውነት (ከአክሱም ምስረታ ጀምሮ ማለት ነው) አቶ ያሬድ በዚህ ቃለ-መጠይቅ እንደ ተናገረው ነው፡፡ የኢትዮጵያ ታርክ አማራ እጅ ገብቶ ኦሮሞንና ደበቡን ያጠቃለለው ግን ከ198ዎቹ መጨረሻ ወዲህ ብቻ ነው፡፡ አቶ ያሬድም ይህንኑ በግልጽ ቋንቋ ይፋ አድርጎታልና አድምጡት፡፡
- የጎንዮሽ የማነሣው ነጥብ ግን የአማራና የኦሮሞ ደም አለኝ የሚል ዲቃላ ሁላ ኦሮሞነቱን ጠልቶ አማራነቱን የማክረር ጉዳይ (ለዚያውም ንጹህ አማራ ነኝ ከሚሉት በላይ) ሊተነተን የሚችለወ የክቅ መሻት ጋር ሲያያዝ ብቻ ነው፡፡ ይህም ማለት አማራ ደሀ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ መኖ ወደሚገኝበት የአማራ ሥርዓት ለመጠጋት የዘየዱት ዘዴ መሆኑ ነው፡፡
ለምሣሌ፡
- በአባታቸው በኩል ኦሮሞ ሁነው ኦሮሞነትን የሚጠሉ
- አስቴተር በዳኔ
- አንዳርጋቸው ጽጌ
- ታምራት ነገራ
- ብርቱካን ሚዳክሣ
- ደመቀ መኮንን
ወዘተ ዲቃሎች
- በእናታቸው በኩል ኦሮሞ ሁነው ኦሮሞነትን የሚጠሉ
- ኮ/ል አብይ አህመድ
- ያሬድ ጥበቡ
- ሽመልስ አብዲሣ
- አዲሱ ቂጠሣ
ወዘተ ዲቃሎች