Page 1 of 1

ከEthio360: የኣቶ ግርማ ካሳ ኣስተሳሰብ ጥራት የሞላበት ሲሆን የመጎስ ደሞ የነጮች ኣቅጣጫ ይዞ ዊን-ዊን ተከትሎ ዋልቃይት በጠረጴዛ ኣስቀምጦ ለጁንታው እንደ ስጦታ የሚያቀርብ ይመስላል።

Posted: 12 Feb 2022, 20:08
by Abe Abraham
  • ከEthio360: የኣቶ ግርማ ካሳ ኣስተሳሰብ ጥራት የሞላበት ሲሆን የመጎስ ደሞ የነጮች ኣቅጣጫ ይዞ ዊን-ዊን ተከትሎ ዋልቃይት በጠረጴዛ ኣስቀምጦ ለጁንታው እንደ ስጦታ የሚያቀርብ ይመስላል። ሞገስ መጥፎ ሰው ኣይደለም። ችግሩ በኣስተዳደጉና በትምህርቱ ስለ ሚስትህም ቢሆን በዊን-ዊን እቅድ የምትደራደር ስለ ሚመስለው ነው ። ዋልቃይት ያማራ ግዛት እያለ ስለ ዋልቃይት በድርድር መልክ ማንሳት የእብድ ስራ ነው ። የመጎስ ሚስትና ልጆች ትልቅ ችግር ኣላቸው ። ኣንድ ቀን ማዳራደርያ ሊሆኑ ይችላሉ!!