የመስቀል ጦርነትና የዛጉዌ ዘመነ መንግሥት
Posted: 12 Feb 2022, 15:48
በዛጉዌ ዘመነ መንግስት፣ በላሊበላ ውቅር ቤተ ክርስቲያናት፣ በግዕዝ ቋንቋና በላቲን መሃል ስላለው መደባለቅ፣ መወራረስ እና ሌሎችም ያልተመለሱ ጥያቄዎች ላይ ለምሳሌ ላሊበላን የሰሩት ሰዎች ምን ደረሱ የሚለው፣ መመራመር ለምትሹ የመስቀል ጦረነት (ዘ ክሩሴድስ)፣ የሙር እና የኦቶማ ኢምፓየር እና በኢየሩሳሌም ላይ ስለነበረው ፍልሚያ ማጥናት ግድ ይላችኋል!!! በእርግጥም ኢየሩሳሌም በሙስሊሞች ከተወሰደች የማስራቁ ክርስትና ማዕከል ወደ አዲሱ ኢየሩሳሌም ወደ ላሊበላ ለማዞር ያለም ክርስቲያኖች ሁሉ ሃሳብ እንደ ነበር አትርሱ !!!
መስቀል (1095 -1291 AD)
https://en.wikipedia.org/wiki/Crusades
ዛጉዌ (900 -1270 AD)
https://en.wikipedia.org/wiki/Zagwe_dynasty
መስቀል (1095 -1291 AD)
https://en.wikipedia.org/wiki/Crusades
ዛጉዌ (900 -1270 AD)
https://en.wikipedia.org/wiki/Zagwe_dynasty

