Page 1 of 1

"የአማራው ኤሊት በፊት ይጮህበት የነበረውን የዘር ማጥራትና ማጽዳት ተግባር መልሶ የዛው ደግሞ ተግባር አካሃጅና አዝማች ሆኖ ለመቅረብ ፈቃደኛ መሆኑ የሚያሳዝን ነገር አለው" ኣቶ ያሬድ ጥበቡ

Posted: 12 Feb 2022, 12:20
by sarcasm
"የሚያሳዝነው የአማራው ኤሊት በፊት ያለቅስበት ይጮህበት የነበረውን የዘር ማጥራትና ማጽዳት ተግባር መልሶ የዛው ደግሞ ተግባር አካሃጅና ደጋፊ እና አዝማች ሆኖ ለመቅረብ ፕሮፖጋንዳ ለማድረግ ፈቃደኛ መሆኑ የሚያሳዝን ነገር አለው" ኣቶ ያሬድ ጥበቡ

Re: "የአማራው ኤሊት በፊት ይጮህበት የነበረውን የዘር ማጥራትና ማጽዳት ተግባር መልሶ የዛው ደግሞ ተግባር አካሃጅና አዝማች ሆኖ ለመቅረብ ፈቃደኛ መሆኑ የሚያሳዝን ነገር አለው" ኣቶ ያሬድ

Posted: 12 Feb 2022, 12:44
by Abere
ያሬድ እባቡ ይላል < አማራዎች ሌሎች ሲገድሏችሁ ዝምብላችሁ መሞት አለባችሁ፤ የቃልኪዳኑ የወያኔ ሰነድ አማራ የመስዋዕት በግ ስላደረገው>

ያሬድ እባቡ ጨምሮ ይመካራል፥ < በወያኔ ስም የመጣ እርሱ ስልጡን እባብ ነው>አማራ የእባብ እራስ ምላስ የመቁረጫ ስለት ስለሆነ ያሬድ እባቡ አብዝቶ ስለ አማራ ይጮኸል - ውሻ ወደ በላበት አጥብቆ ይጮኸል እንድሉ። አፍቃሪ ትግሬ ወያኔዎች አብዝተው ይጠቀሙበታል።

Re: "የአማራው ኤሊት በፊት ይጮህበት የነበረውን የዘር ማጥራትና ማጽዳት ተግባር መልሶ የዛው ደግሞ ተግባር አካሃጅና አዝማች ሆኖ ለመቅረብ ፈቃደኛ መሆኑ የሚያሳዝን ነገር አለው" ኣቶ ያሬድ

Posted: 12 Feb 2022, 13:09
by sarcasm
እሱ ያለው "ሌሎች የዘር ማጥራትና ማጽዳት ተግባር ሲፈጽሙባችሁ ትክክል እንዳልሆነው ሁሉ፤ እናንተም በሌሎች የፈጸማችሁት የዘር ማጥራትና ማጽዳት ተግባር ትክክል አይደለም" ነው።

Re: "የአማራው ኤሊት በፊት ይጮህበት የነበረውን የዘር ማጥራትና ማጽዳት ተግባር መልሶ የዛው ደግሞ ተግባር አካሃጅና አዝማች ሆኖ ለመቅረብ ፈቃደኛ መሆኑ የሚያሳዝን ነገር አለው" ኣቶ ያሬድ

Posted: 12 Feb 2022, 13:45
by TGAA
This the same Guy who wrote " I miss your smile 😃 " to bereket . He is the same as selemon "kendebu " this belly slaves have incurable mouth diarrhea if they are put in front of a mic.

Re: "የአማራው ኤሊት በፊት ይጮህበት የነበረውን የዘር ማጥራትና ማጽዳት ተግባር መልሶ የዛው ደግሞ ተግባር አካሃጅና አዝማች ሆኖ ለመቅረብ ፈቃደኛ መሆኑ የሚያሳዝን ነገር አለው" ኣቶ ያሬድ

Posted: 16 Feb 2022, 09:17
by sarcasm
sarcasm wrote:
12 Feb 2022, 13:09
እሱ ያለው "ሌሎች የዘር ማጥራትና ማጽዳት ተግባር ሲፈጽሙባችሁ ትክክል እንዳልሆነው ሁሉ፤ እናንተም በሌሎች የፈጸማችሁት የዘር ማጥራትና ማጽዳት ተግባር ትክክል አይደለም" ነው።