Page 1 of 1

የመጀመርያው የኦሮምያ ፕረዚዳንት ስለ ልሙጡ ባንዲራና ስለ ምንሊክ II

Posted: 12 Feb 2022, 08:30
by sarcasm
Please wait, video is loading...

Re: የመጀመርያው የኦሮምያ ፕረዚዳንት ስለ ልሙጡ ባንዲራና ስለ ምንሊክ II

Posted: 12 Feb 2022, 11:15
by EthioRedSea
He was right and still right. We need to remove Menelik's Statue from Fin Finne. We need to rename all suburbs with their original Oromo name. No Menelik Avenue. No school or battalion with the dirtiest name in the world - Menelik. He amputated the breast of African women throwing insults on them as wild savages, Gallas etc. Why all these happens in Ethiopia? Basically, The Amara people see themselves more civilized than Oromos. But Oromos have their own civilization. They invaded and conquered Ethiopia in 1530 and controlled 60% of the territory called Ethiopia.

Re: የመጀመርያው የኦሮምያ ፕረዚዳንት ስለ ልሙጡ ባንዲራና ስለ ምንሊክ II

Posted: 12 Feb 2022, 13:15
by Abaymado
sarcasm wrote:
12 Feb 2022, 08:30
Please wait, video is loading...
ይህ ሰው እኮ ከከብት የማይሻል ነው። እንደ ሰው ተቆጥሮ መቅረቡ ይገርማል።

Re: የመጀመርያው የኦሮምያ ፕረዚዳንት ስለ ልሙጡ ባንዲራና ስለ ምንሊክ II

Posted: 12 Feb 2022, 13:35
by Abere
ሰዎች በከብቶች ሲጠበቁ፤ ሰዎችም ከብቶች ይሆናሉ። በጅል አእምሮ ዝናብ ሽቅብ ሲጥል ይታየዋል። ይህ ማለት ጅሎች የሚጎዳቸውን ከሚጠቅማቸው መለየት አይችሉም። ነገርን በምሳሌ ይባላል:-

የትግሬ ወያኔ የጅሎች ጅል ነው። እንደት? በማን ለይ ቁመሽ እግዜርን ታሚያለሽ እንድሉ ትግሬ ያለ ኢትዮጵያ መብላት እና መጠጣት መኖር እንደማይችል እንኳን ሰው ወፍ ይመሰክራል፥ ትግሬ ያለ አማራ ብቻውን ጦር ሜዳ ዘምቶ ድል እንደማያደርግ ሰው ቀርቶ ሳር ቅጠሉ ይመሰክራል። ታዲያ ትግሬ ሲጠግብ ኢትዮጵያን በእርግጫ አማራን በጡጫ ሊማታ አማረው - ቅዱስ ሰንደቅ አላማውን በአይኔ አትምጣብኝ ብሎ ሌሎች ቂላቂሎችን አነሳሳ። መጨረሻው ግን 50 አመታት ሁሉ መሰብሰቢይ የሌለው ከንቱ ልፋት - እራሱ የጫረው እሳት እራሱን ፈጀው። ዛሬ ከኦሮሞ እጅ ትግሬ ይለምናል፥ ዛሬ ትግሬ አማራ እና አፋር ይለምናል ወዘተ። ምንም እንኳን ግምባር ቀደም በትግሬ ወያኔ ላይ ዱላ ያሳረፈው ላለፉት 1 አመት ተኩል አማራ ቢሆንም በትግሬ ወያኔ ላይ ዱላ ያላሳረፈበት አንድም የኢትዮጵያ ጎሳ የለም። የትግሬ ወያኔ ገባየ ላይ ሲሰርቅ እንደ ተያዘ ሌባ የሁሉንም የማርያም ጥፊ ቀምሷል። ውርደት እና ሞት ይህ ነው። የኢትዮጵያ አምላክ፣ የሰንደቅ አላማዋ አምላል በትግሬ ላይ ፈረደ። ማን ይበልጥ እንደተዋረደ ህዝብ ምስክር ነው። የኢትዮጵያ ሰንድቅ አላማ ልጇቿ በሲቃ ያፈቅሯታል ያነቡላታል - የወያኔ እሬሳ ግን የጅብ እራት ሁኗል። የአማራ ጋራ እና ሸንተረሮች የጅብ መስተናገጃ ሬስቶራንት ሁነዋል - እያመጣ በሚሞት ትግሬ በድን።
Abaymado wrote:
12 Feb 2022, 13:15
ይህ ሰው እኮ ከከብት የማይሻል ነው። እንደ ሰው ተቆጥሮ መቅረቡ ይገርማል።